Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

Copy Paste ግጥም



ከፍቅር እርቀው ደም እያፈሰሱ
ከእዝነት እርቀው ሰላም እየነሱ
በደም ተጨማልቀው ቫላንታይ ደረሱ
ቫላንታይ ብለው ፍቅርን ገደቡት
ደም ናፍቐቸው በቀለም አጀቡት
በደማማ ቀለም ህዝቡን አሳበዱት
ትዳርን ሊያፈርሱ መስመር አሰመሩ
ከጥይት የተረፈውን በቁሙ ሊቀብሩ
ክብራ ተፈልጎ የጨዋይቱ ገላ
በቀይ አድምቀውት እንዳውሬ ሊበላ
ከበላ በኃላ አውጥቶ ሊጥላት
እስከቀጣይ አመት ፍቅሩ አልቆበት
እናም እንጠንቀቅ ይብቃ እስከመቼ ክብራችንን እንጠብቅ
እህት ወንድሞቼ
ኢስላም ለፍቅር ፍቅር በኢስላም
ለፍጥረት ሁሉ በመስጠት ሰላም
በጊዜ ሳይገደብ በደማማ ቀለም

ከፍቅር እርቀው ደም እያፈሰሱ
ከእዝነት እርቀው ሰላም እየነሱ
በደም ተጨማልቀው ቫላንታይ ደረሱ
ቫላንታይ ብለው ፍቅርን ገደቡት
ደም ናፍቐቸው በቀለም አጀቡት
በደማማ ቀለም ህዝቡን አሳበዱት
ትዳርን ሊያፈርሱ መስመር አሰመሩ
ከጥይት የተረፈውን በቁሙ ሊቀብሩ
ክብራ ተፈልጎ የጨዋይቱ ገላ
በቀይ አድምቀውት እንዳውሬ ሊበላ
ከበላ በኃላ አውጥቶ ሊጥላት
እስከቀጣይ አመት ፍቅሩ አልቆበት
እናም እንጠንቀቅ ይብቃ እስከመቼ ክብራችንን እንጠብቅ
እህት ወንድሞቼ
ኢስላም ለፍቅር ፍቅር በኢስላም
ለፍጥረት ሁሉ በመስጠት ሰላም
በጊዜ ሳይገደብ በደማማ ቀለም