Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

መልእክቴ በ አላህ መንገድ ላይ ` ለተዛመድነው ውድ እህቶቼ ትሁን

‎°>                   󾔐                  <°
`    መልእክቴ በ አላህ መንገድ ላይ 
`   ለተዛመድነው ውድ እህቶቼ ትሁን

`     ህይወት ማለት ወንድን (ባልን)
          ማግኘት ብቻ አይደለም

የተንቢሃት ልዩ ሳምንታዊ መልእክት ቁ• 13

`     󾁇󾁇󾁇󾬘🚦✅󾁇󾁇󾁇
 ``                   ```                  ``
.                      رسالة إليكن أخواتي في الله

'                         الحياة ليست فقط رجل
                                  ----------------------

الحياة إلتزام بأوامر الله ,وتجنب لنواهيه
قيام اليل ,صيام للنوافل
بر الوالدين ,حفظ للقرآن
طلب للعلم ,نصرة للأمة
صدقة ,نصيحة دعوة
أخلاق...
󾮛لا تجعلن هدفكن في الحياة مختصرا في الزوج.
إحملن هم الدين ولو قليلا.

ህይወት…………
✅አላህ ባዘዘን ላይ ፀንቶ መገኘት
✅የከለከለንን መራቅ
✅ሌሊት ተነስተው ለሱ መስገድ
✅የፍላጎት ፆሞችን መፆም
✅ለወላጆች መልካምን መዋል
✅ቁርኣንን በአቅል መሸምደድ
✅እውቀትን ባግባቡ መፈለግ
✅ህብረተሰቡን መርዳት
✅ሰደቃ (ምፅዋት) መለገስ
✅ወደ ሀቅ ጥሪ ማድረግ መመካከር
✅መልካም ባህሪን መላበስ… የመሳሰሉትም ናቸው።

ስለሆነም
󾮜የህይወት ግባችሁን በጋብቻ ላይ አትገድቡ።

በጥቂቱም ቢሆን እንኳ ለዲናችሁ ተጨነቁ❗
________

  ከነዚህም ሌላ በርካታ የህይወት መልካም ዘርፎች ኣሉልሽ።

   በመሆኑም ዘወር ብለሽ አስተውያቸውና ራስሽን ወጥሪበት። የማይቀየሩብሽ ጓደኞች ይሆኑሻልና።

   ባልም ሲመጣ ይመጣል ላንቺ የተወሰነው የትም አይሄድም።

ውዷ እህቴ ሆይ ❗
ለሁሉም ሀሳቦችሽ መፍትሄ ኣለልሽ:

#ትዳር ዘገየብኝ ብለሽ አትጨናነቂ።

   መዘግየቱ መልካም ቢሆንልሽ ነው የቆየውና ክፍተቱን ራስሽን ለበጎ በማዘጋጀት ተጠቀሚበት።

#በልጅነቴ አገባሁ ብለሽም ወዲያ ወዲህ መሯሯጡ ስለቀረብሽም ቁጭት እንዳይይዝሽ። 

   ስንቶቹ የሚናፍቁትን ከስንቱ በላእ መጠበቂያ የሆነሽን ስላገኘሽ ጌታሽን አመስግኚ።

#ባላገባ ይሻለኝ ነበር ብለሽም በትዳርሽ ጉድለት ብዙ አትማረሪ። 

   ግድፈትሽን ኣርመሽ ከኃጢኣቶችሽ ኢስቲግፋር ኣድርጊና ትዳርን የለገሰሽ ጌታ እንዲያሳምርልሽ ተጣሪው።

   ብልጥ ልጅ የያዘውን ይዞ እንደሚያለቅስም አትዘንጊ። 

#ለምን ተፋታሁ ብለሽም በትዳርሽ መፍረስ ከልኩ በላይ አትዘኚ።

   የተከተበልሽ እስከዚያ ድረስ ስለሆነ ሌላ እድልን ከጌታሽ ለምኚ።

#ወዳጄን ወሰደብኝ ብለሽም የትዳር አጋርሽ ከዚህች አለም በመሰናበቱ አላህን እንዳትወቅሺው። 
   
   ከአላህ በስተቀር ማንም ይሁን ማን ሞትን ቀማሽ ነውና ምህረቱን ጠይቂለት፣ አላኩሊ ሃል አመስግኚው።

    የተሻለ ሊሰጥሽ የሚችል አምላክ ነውና ተስፋሽን ኣለምልሚ።
_________
#ተከታዩን_ሊንክ_በመጫን_ፔጁን_ላይክ(Like)_ያድርጉ

www.facebook.com/tenbihat
_________
󾔧abufewzan
25ረቢዕ አል-ሳኒ1436/15Feb15‎
°> <°
` መልእክቴ በ አላህ መንገድ ላይ
` ለተዛመድነው ውድ እህቶቼ ትሁን
` ህይወት ማለት ወንድን (ባልን)
ማግኘት ብቻ አይደለም

የተንቢሃት ልዩ ሳምንታዊ መልእክት ቁ• 13
` 🚦✅
`` ``` ``
. رسالة إليكن أخواتي في الله
' الحياة ليست فقط رجل
----------------------
الحياة إلتزام بأوامر الله ,وتجنب لنواهيه
قيام اليل ,صيام للنوافل
بر الوالدين ,حفظ للقرآن
طلب للعلم ,نصرة للأمة
صدقة ,نصيحة دعوة
أخلاق...
لا تجعلن هدفكن في الحياة مختصرا في الزوج.
إحملن هم الدين ولو قليلا.
ህይወት…………
✅አላህ ባዘዘን ላይ ፀንቶ መገኘት
✅የከለከለንን መራቅ
✅ሌሊት ተነስተው ለሱ መስገድ
✅የፍላጎት ፆሞችን መፆም
✅ለወላጆች መልካምን መዋል
✅ቁርኣንን በአቅል መሸምደድ
✅እውቀትን ባግባቡ መፈለግ
✅ህብረተሰቡን መርዳት
✅ሰደቃ (ምፅዋት) መለገስ
✅ወደ ሀቅ ጥሪ ማድረግ መመካከር
✅መልካም ባህሪን መላበስ… የመሳሰሉትም ናቸው።
ስለሆነም
የህይወት ግባችሁን በጋብቻ ላይ አትገድቡ።
በጥቂቱም ቢሆን እንኳ ለዲናችሁ ተጨነቁ
________
ከነዚህም ሌላ በርካታ የህይወት መልካም ዘርፎች ኣሉልሽ።
በመሆኑም ዘወር ብለሽ አስተውያቸውና ራስሽን ወጥሪበት። የማይቀየሩብሽ ጓደኞች ይሆኑሻልና።
ባልም ሲመጣ ይመጣል ላንቺ የተወሰነው የትም አይሄድም።
ውዷ እህቴ ሆይ
ለሁሉም ሀሳቦችሽ መፍትሄ ኣለልሽ:
‪#‎ትዳር‬ ዘገየብኝ ብለሽ አትጨናነቂ።
መዘግየቱ መልካም ቢሆንልሽ ነው የቆየውና ክፍተቱን ራስሽን ለበጎ በማዘጋጀት ተጠቀሚበት።
‪#‎በልጅነቴ‬ አገባሁ ብለሽም ወዲያ ወዲህ መሯሯጡ ስለቀረብሽም ቁጭት እንዳይይዝሽ።
ስንቶቹ የሚናፍቁትን ከስንቱ በላእ መጠበቂያ የሆነሽን ስላገኘሽ ጌታሽን አመስግኚ።
‪#‎ባላገባ‬ ይሻለኝ ነበር ብለሽም በትዳርሽ ጉድለት ብዙ አትማረሪ።
ግድፈትሽን ኣርመሽ ከኃጢኣቶችሽ ኢስቲግፋር ኣድርጊና ትዳርን የለገሰሽ ጌታ እንዲያሳምርልሽ ተጣሪው።
ብልጥ ልጅ የያዘውን ይዞ እንደሚያለቅስም አትዘንጊ።
‪#‎ለምን‬ ተፋታሁ ብለሽም በትዳርሽ መፍረስ ከልኩ በላይ አትዘኚ።
የተከተበልሽ እስከዚያ ድረስ ስለሆነ ሌላ እድልን ከጌታሽ ለምኚ።
‪#‎ወዳጄን‬ ወሰደብኝ ብለሽም የትዳር አጋርሽ ከዚህች አለም በመሰናበቱ አላህን እንዳትወቅሺው።
ከአላህ በስተቀር ማንም ይሁን ማን ሞትን ቀማሽ ነውና ምህረቱን ጠይቂለት፣ አላኩሊ ሃል አመስግኚው።
የተሻለ ሊሰጥሽ የሚችል አምላክ ነውና ተስፋሽን ኣለምልሚ።
_________
‪#‎ተከታዩን_ሊንክ_በመጫን_ፔጁን_ላይክ‬(Like)_ያድርጉ
www.facebook.com/tenbihat
_________
abufewzan
25ረቢዕ አል-ሳኒ1436/15Feb15

Post a Comment

0 Comments