Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ትዝብት‬

بسم الله الرحمان الرحيم
‪#‎ትዝብት‬ #1
⏩ቁርዓን እና መስቀል
⏩ካዕባን የኒውዮርኩን ሐውልት
⏩ሂጃብ የለበሰች እና የተራቆተች ሴት
እና የመሳሰሉትን ፓስት እያደረጋችሁ
""የርሶ ምርጫ የቱ ነው "" የምትሉ ሰዎች አይበቃም ??? እስኪ ጥቅሙ ምኑ ላይ ነው? ግልፅ ነውኮ በቃ ሁሉም የየሃይማኖቱን(የየፍላጎቱን) ይመርጣል°°°°°°
አንድ ወንድሜ ሰሞኑን እንዳለውም ደግሞ አላህን እና መልዕክተኛውን የምትወዱ 1 ቁጥር ፃፉ የሚባለውስ ለምንድነው?
((በዚህ ዙሪያ ብዙ ብል ደስ ባለኝ፣ ግን,,,,,))

#ትዝብት #2
⏩ከዚህ በታች የምታዩዋት ቆንጆ ብዙዎቻችን እናውቃታለን፣ የዛሬ አመት ገደማ ይመስለኛል ዋትሳፕ ላይ በከፍተኛ ፍጥነት የሷ ቪዲዮ ሲሰራጭ ነበር። አሁንም ቀጥሏል።
ይህች እህታችን ከሱደይስ ጋር ዱዓ ትላለች። ከሱ ድምፅ ጋር እኩል ማለት ነው። so what???
እና ከቪዲዮዋ ጋር
@ ማሻ አላህ በሏት
@ አላህ ይጨምርልሽ
@እኛንም እንደሷ ያድርገን እና የመሳሰሉት ነገሮች ተያይዘው ይለቀቃሉ
ሌላውን እንተወውና ቁርዓን የሀፈዘች እንኳን ብትሆን ትልቅ ልጅ እንደመሆኗ በዚህ መልኩ ለእይታ እራሷን እንዳታጋልጥ መምከር ሲገባን ካመት እስከ አመት ቪዲዮዋን መቀባበል ምን አመጣው?
ህፃን ብትሆን እሺ
ማሻ አላህ ያስብላል••••••• ((በጣም ጩጬ የሆኑ ሃፊዝ ልጆች አሉ ከወንድም ከሴትም፣ በጣም ማራኪ በሆነ አቀራር የሚቀሩ ፣ካስፈለገ የነሱን ፖስት ማድረግ ይቻላል ለትልልቆች ሞራል ይሆን ዘንድ))
የምታውቋት ካላችሁ ምከሯት። በተሰጣት ሞራል ደግማ ሌላም ቪዲዮ እንዳትለቅ (እስከዛሬም ካልለቀቀች ነው)
በዚህ ፈንታ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ሼር እናድርግ ባይ ነኝ ወላሁ አእለም።
#ትዝብት#3
*
*
*
*
*
*
*
*
*
*
*
*
*
*
*
*
*
*
*
*
*
*
*
*
*
*ሌላ ግዜ ኢንሻእ አሏህ !!!!!

Post a Comment

0 Comments