Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ኡሡሉ ሠላሣ ክፍል አስራ አራት

'አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ

ኡሡሉ ሠላሣ ክፍል አስራ አራት

☞ሁለተኛው መሠረት

የኪታቡ ፀሀፊ እንዲህ አለ

★ … እሡ (ኢስላም) ሦስት እርከኖች አሉት እነሡም ኢስላም ፣ ኢማን¹ እና ኢህሣን² (ማሣመር) ናቸው

★ ለእያንዳንዱ እርከን መሠረት አላቸው
የመጀመርያው እርከን የኢስላም መሠረቶች አምስት ናቸው እነሡም
ከአላህ በቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም ሙሀመድም የአላህ መልዕክተኛ ናቸው ብሎ መመስከር ፣ ሠላትን ማቋቋም ፣ ዘካን ማውጣት ፣ የረመዳንን ወር
መፆም ፣ የ ተከበረውን አላህን ቤት መጎብኘት

አጭር ማብራርያ
_________
በትላንትናው ፅሁፍ ኢስላም የሚለው ቃል በአጭሩ ተብራርቷል

¹ ኢማን የተለያዩ የተሣሣቱ አንጃዎች ኢማን የሚለውን ቃል ትርጓሜ በተሣሣተ መልኩ ያስከምጣሉ ከእነሡም ውስጥ
አንዳንዶቹ ኢማን በምላስ መመስከር ብቻ ነው ይላሉ. አንዳንዶቹ ደግሞ አንድ ሠው በልቡ. ካመነ የፈለገውን ቢናገር እና ቢሠራ ችግር የለውም የሚል የተሣሣተ ትርጓሜ ይሠጡታል ነገር ግን የአህለ ሡና ወል ጀመአ አተረጓጎም ይህን ይመስላል
« በልብ ማመን በምላስ መናገር በሠውነት ክፍል መተግበር አላህን በመታዘዝ ይጨምራል አላህን በማመፅ ይቀንሣል
።»

² ኢህሣን (ማሣመር)
የኢህሣንን ትርጓሜ ነብዩ ሠለላሁ ገለይሒ ወሠለም ባስቀመጡት መልኩ ይህን ይመስላል « አላህን እንደምታየው ሆነህ አምልከው አንተ ባታየውም እሡ
ያይሀልና»

የአርካነል ኢስላም ማብራርያን ከነገ ጀምሮ ባሉት ርእስ በአላህ ፍቃድ ይወሣሉ

share ማድረጎን እንዳይረሡ!!'

share ማድረጎን እንዳይረሡ!!