Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ወንጀል በግለሰብ እና በማህበርሰቡ ላይ የየሚያሳርፈው ጠባሳ

'‎የወንጀል ጠባሣ

⊙ ወንጀል (አላህን ማመፅ) በሠው ልጆች ላይ ከባድ ጠባሳ ያኖራል የጠባሣው አይነታ በሁለት አይነት መልኩ ሊታይ ይችላል 

①ወንጀል  በግለሠብ ላይ የሚያኖረው ጠባሣ 
② በማህበረሠብ ላይ የሚያኖረው ጠባሳ 

↣ ወንጀል በግለሠብ ላይ ከሚያሠፍረው ጠባሣዎች መካከል 
                                         
★ወንጀል  ፊት ያጠቁራል  ፣  ልብ ያጨልማል ፣ ሠውነትን ደካማ ያደርጋል ፣ ሢሣይን ይቀንሣል ፣ሀቅን እንድንጠላ ያደርጋል      

 ﻗﺎﻝ ﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﺑﻦ ﻋﺒﺎﺱ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻤﺎ :" … ﻭﺇﻥ ﻟﻠﺴﻴﺌﺔ ﺳﻮﺍﺩﺍ ﻓﻲ ﺍﻟﻮﺟﻪ ، ﻭﻇﻠﻤﺔ ﻓﻲ ﺍﻟﻘﻠﺐ ، ﻭﻭﻫﻨﺎ ﻓﻲ ﺍﻟﺒﺪﻥ ، ﻭﻧﻘﺼﺎ ﻓﻲ ﺍﻟﺮﺯﻕ ، ﻭﺑﻐﻀﺔ ﻓﻲ ﻗﻠﻮﺏ ﺍﻟﺨﻠﻖ"

አብደላህ ኢብኑ አባስ አላህ ስራውን ይውደድለትና እንዲህ ይላል"… ወንጀል ፊት  ያጠቁራል ፣ ልብ ያጨልማል ፣ ሢሣይን ያጠባል ፣ ልብ ሀቅን እንዳይቀበል ያደርጋል"

★ ወንጀል ውርደትን ያከናንባል ፦

 § ﻋﻦ ﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﺑﻦ ﻋﻤﺮﻭ ﺑﻦ ﺍﻟﻌﺎﺹ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻤﺎ ، ﻗﺎﻝ ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ : "ﻭﺟﻌﻞ ﺍﻟﺬﻝ
ﻭﺍﻟﺼﻐﺎﺭ ﻋﻠﻰ ﻣﻦ ﺧﺎﻟﻒ ﺃﻣﺮﻱ " ( ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺣﻤﺪ ﻭﺻﺤﻪ
ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ )                                         
☞ አብደላህ ኢብኑ ኡመር አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው የአላህ መልእክተኛ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም "ውርደትን እና የበታችነትን የኔን ትዕዛዝ በተቃረነ ሠው ላይ አድርግ " አሉ ይላል (አህመድ ዘግበውታል ሼህ አልባኒ ሠሒህ ብለውታል)

★ወንጀል   ልብ ላይ ጥቁር ነጥብ   ያትማል      
                                                                                    ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﻫﺮﻳﺮﺓ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ : ﻋﻦ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠٰﻪ ﺻﻠﻰ
ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻗﺎﻝ: «ﺇﻥ ﺍﻟﻌﺒﺪ ﺇﺫﺍ ﺃﺧﻄﺄ ﺧﻄﻴﺌﺔ، ﻧﻜﺘﺖ ﻓﻲ
ﻗﻠﺒﻪ ﻧﻜﺘﺔ ﺳﻮﺩﺍﺀ، ﻓﺈﺫﺍ ﻫﻮ ﻧﺰﻉ ﻭﺍﺳﺘﻐﻔﺮ ﻭﺗﺎﺏ ﺳﻘﻞ ﻗﻠﺒﻪ ، ﻭﺇﻥ ﻋﺎﺩ ﺯﻳﺪ ﻓﻴﻬﺎ ﺣﺘﻰ ﺗﻌﻠﻮ ﻗﻠﺒﻪ، ﻭﻫﻮ ﺍﻟﺮﺍﻥ ﺍﻟﺬﻱ ﺫﻛﺮ ﺍﻟﻠٰﻪ : " ﻛﻼ ﺑﻞ ﺭﺍﻥ ﻋﻠﻰ ﻗﻠﻮﺑﻬﻢ ﻣﺎ ﻛﺎﻧﻮﺍ ﻳﻜﺴﺒﻮﻥ " »      ( ﺭﻭﺍﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ ﻭﺣﺴﻨﻪ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ).

☞ አቡ ሁረይራ አላህ ስራውን
 ይውደድለት እና የአላህ መልዕክተኛ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም እንዲህ አሉ ይላል ""አንድ ባርያ አንድ ወንጀል ሢሠራ በልቡ ላይ ጥቁር ነጥብ ይንኖራል በዛን ወቅት ተውበት ካደረገ ልቡ ይፀዳል ወደ ወንጀሉ ከተመለሠ እና ሙሉ ለሙሉ ልቡ እስኪጠቁር  ወንጀል ከጨመረ    ይህ አላህ በቁርአን ያወሣልን ግርዶ ነው ((ይከልከሉ ፡ ይልቁን ይሠሩት የነበረው ስራ በልቦቻቸው ላይ ደገደገባቸው)) 

★ ወንጀል ከልብ ላይ ሀያእን (ሀፍረትን) ታስወግዳለች 

§ ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﻣﺴﻌﻮﺩ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺃﻧﻪ ﻗﺎﻝ : "ﺇﻥ ﻣﻤﺎ ﺃﺩﺭﻙ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﻣﻦ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﻨﺒﻮﺓ ﺍﻷﻭﻟﻰ : ﺇﺫﺍ ﻟﻢ ﺗﺴﺘﺢ ﻓﺎﺻﻨﻊ ﻣﺎ ﺷﺌﺖ " ( ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ 
አቢ ሠኢደል ሁድርይ አላህ ስራውን ይውደድለትና እንዲህ ይላል የአላህ መልዕክተኛ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም እንዲህ አሉ « ከቀደምት ነብያቶች ንግግር ሠዎች ያገኙት የማታፍር ከሆነ የፈለከውን ስራ) ቡኻሪ 

ይህ ንግግ  ማብረታቻ ሣይሆን ዛቻ ነው!!! 

:- እነዚህ እና ሌሎች በርካታ በወንጀላችን ምክንያት የሚመጡ ክስረቶች አሉ 

↣ ወንጀል በማህበረሠብ ላይ ከሚጥለው ጠባሣ መካከል 

★ ወረርሺኝ ፣ የመሬት መንቀጥቀጥ ፣ ጎርፍ ፣ ሀውሎ ንፋስ ፣ ጦርነት፣ ድርቅ  … እና ሌሎችም  በተለያዩ ግዜያት  በተለያዩ ቦታዎች ላይ የተለያዩ የሆኑ ወንጀል አመጣሽ ችግሮች  መከሠታቸውን በተደጋጋሚ እንሠማለን እናያለን ወይም እኛው እራሣችን የዚህ ጥቃት ሠለባዎች ሆነንም ሊሆን ይችላል ፡ እንዲህ አይነት ጥፋቶች አብዘሀኛውን ግዜ የሚከሠቱት  እጆቻችን በሠራችው ወንጀሎች አማካኝነት ነው  

አላህ ሆይ!  ለነፍሣች የአንተን ፍራቻ ወፍቃት አጥራትም  አንተ ከአጥሪዎች ሁሉ የተሻልክ አጥሪ ነህና‎'
የወንጀል ጠባሣ

አላህ ሆይ! ለነፍሣች የአንተን ፍራቻ ወፍቃት አጥራትም አንተ ከአጥሪዎች ሁሉ የተሻልክ አጥሪ ነህና

Post a Comment

0 Comments