አሠሀላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ
ኡሡሉ ሠላሣ ክፍል አስራ ሦስት
የኪታቡ ፀሀፊ እንዲህ ይላል ሁለተኛው መሠረት
ኡሡሉ ሠላሣ ክፍል አስራ ሦስት
የኪታቡ ፀሀፊ እንዲህ ይላል ሁለተኛው መሠረት
★ ዲነል ኢስላምን.በመረጃ ማወቅ
☞ ኢስላም ማለት ፦ እሡን(አላህን) በመነጠል ለሡ እጅ መስጠት ነው ፣ ለትዕዛዙም መጎተት ነው ፣ ከሽርክ እና ከባልተቤቱም መጥራት ነው
_…____ ___
አጭር ማብራሪያ
_――――
ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው?
.
.¤ ኢስላም ማለት የአላህ (ሱ.ወ) አንድነትን በማወቅና በማመን ለርሱ እጅ መስጠት፣
¤ ለፍላጎቱና ትዕዛዛቱ ማደር፣
¤ ተግባራዊ ለማድረግም በታዛዥነት መንፈስ መንቀሳቀስ፣
¤ ከሽርክ (በአምልኮ ሌላን አካል ከርሱ ጋር ማጋራት) መጽዳት ነው።
¤ ይህም አላህ (ሱ.ወ) ያዘዛቸውን ነገሮች፡በመፈጸምና የከለከላቸውን ደግሞ በመራቅይረጋገጣል።
¤=¤ ኢስላም ከላይ በተሰጠው ትርጓሜ።መሰረት በአላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ብቸኛና እውነተኛ ሐይማኖት ነው፤
★ ለአላህ እጅ መስጠት በሁለት አይነት መልኩ ይታያል
① ወዶ ፦ ወዶ ስል እኛ ሙስሊሞችን ለማለት ፈልጌ ነው ሙስሊሞች አላህ ያዘዛቸውን ወደውና ፈቅደው ሊታዘዙት እጅ ሠጥተዋል
② ተገዶ ፦ ይህ ደግሞ ካፊሮችን ተፈልጎ ነው ተጨማሪ ነገር ካለው ነገ እንመለስበታለን
share አድርገው ያዳርሡ —