Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ተውሂድ

≈ተውሂድ≈≈
≈ተውሂድ የአንድነት ምንጭ ነው።
≈ተውሂድ የዱኒያም የአኬራም የደስታ ምንጭ ነው።
≈ተውሂድ ነብያት የተላኩበት አላማ ነው
≈ተውሂድ የሰው ልጅም አጋንንት የተፈጠሩበት አላማ ነው።
≈ተውሂድ የሸፍአ ዋስትና ነው።
≈ተውሂድ በቁርዐን የመጀመሪያ ትዕዛዝ ነው።
≈ተውሂድ ከጭንቀት ከትካዜ የሚያላቅቀን የደስታ ምንጭ ነው።
≈ ተውሂድ ከጀሀነም መዳኛ ሰበብ ነው።
≈ተውሂድ የጀነት ቁልፍ ነው።
≈ተውሂድ ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ዳዕዋቸውን የጀመሩበት የጨረሱበት ነው።
≈ተውሂድ ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የተደበደቡለት ምክንያት ነው።
≈ተውሂድ ነብዩላሂ ኢብራሂም (አለይሂ ሰላም) እሳት ውስጥ የተወረወሩበት ምክንያት ነው።
≈ተውሂድ የእኛ የመፈጠር ምክንያት ነው እና ቅድሚያ ለ ተውሂድ!!!!