Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ለሸይኹል ኢስላም አል ኢማም ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ (ረሂመሁሏህ) ዳዕዋ ስኬት አበይት ምክንያቶች ‎ለሸይኹል ኢስላም አል ኢማም ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ ረሂመሁሏህ ዳዕዋ ስኬት አበይት ምክንያቶች 1 - ወደ ተውሂድ(የ አላህን ብቸኛ ፈጣሪ እና እምላክነት) መጣራት እና ለተውሂድም ከፍተኛ ትኩረት እና ቦታ መስጠት *** ተውሂድ የኢስላም አስኳል የእምነቱ መሰረት የሃይማኖቱ ምሰሶ እንደ መሆኑ መልእክተኞች ሁሉ በዋናነት የተላኩበት ቁም ነገር ነው (وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولاً أَنِ اعْبُدُواْ اللَّهَ وَاجْتَنِبُواْ الطَّاغُوت)النحل 36 قال الله تعالى ( በየህዝቡም ሁሉ ውስጥ‹‹ አላህን ተገዙ ጣዖታትን ራቁ››በማለት መልክተኛን በርግጥ ልከናል.)አንነህል36 وقال تعالى(وَمَا أَرْسَلْنَا مِن قَبْلِكَ مِن رَّسُولٍ إِلاَّ نُوحِي إِلَيْهِ أَنَّهُ لا إِلَهَ إِلاَّ أَنَا فَاعْبُدُونِ) الأنبياء 25 (ከአንተ በፊትም እነሆ ከእኔ ሌላ አምላክ የለምና ተገዙኝ በማለት ወደ እርሱ የምናወርድለት ቢሆን እንጅ ከመልእክተኛ አንድንም አልላክንም ) አል አንቢያ 25 *** ተውሂድ የነቢዩ صلى الله عليه وسلم ዳዕዋ መጀመሪያና መነሻ እንዲሁም ማብቂያና መቋጫ ነበር روى الإمام أحمد والبيهقي عن ربيعة بن عباد من بني الديل - وكان جاهليا فأسلم - قال : رأيت رسول اللهصلى الله عليه وسلم في الجاهلية في سوق ( ذي المجاز ) وهو يقول " يا أيها الناس قولوا لا إله إلا الله تفلحوا " وصححه الألبانى كما فى صحيح السيرة النبوية “ እናንተ ሰዎች ሆይ ከአሏህ ሌላ አምላክ አለመኖሩን አውቃችሁ መስክሩ ትድናችሁና “ عن ابن عباس رضى الله عنهما يقول لما بعث النبي صلى الله عليه و سلم معاذ بن جبل إلى نحو أهل اليمن قال له ( إنك تقدم على قوم من أهل الكتاب فليكن أول ما تدعوهم إلى أن يوحدوا الله...) رواه البخارى ومسلم ነብዩ صلى الله عليه وسلم ሙዓዝን ወደ የመን በላኩት ጊዜ እንዲህ ነበር ያሉት “…ሰዎቹን ስታስተምር ወደ አሏህ አንድነት መጣራትን ቅድሚያ ስጠው “ عَنْ مُعَاذٍ رضي الله عنه قَالَ قَالَ رسول الله صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ " مَنْ كَانَ آخِرُ كَلاَمِهِ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ دخل الْجَنَّةُ " رواه أبو داود وصححه الألبانى “ላኢላሃ ኢለሏህ (ከ አሏህ ሌላ አምላክ የለም) ማለትን የመጨረሻ ንግግሩ ያደረገ ሰው ጀነት ገባ ኢማም ሙሃመድ ኢብን ዓብዱል ወሃብ ረሂመሁሏህ ዳዕዋውን በሚጀምሩበት ጊዜ ሰዎች ይህንን መሰረታዊ የኢስላም ነጥብን በዘነጉበት እና በረሱበት ከአሏህ ሌላ የተለያዩ ነገሮችን በተለይም ሙታንን በማምለክ በመቃብሮቻቸው ላይ መስጂዶችን እና ዶሪሆችን በመገንባት ሙታንን በመማጸን በመጣራት ለጉዳዮቻቸው መሳካት እና ከጭንቀቶቻቸው መገላገያ አድርገዋቸው በነበረበት ጊዜ ነበር ታድያ አል ኢማም ሙሃመድ ኢብንዓብዱል ወሃብ ረሂመሁሏህ ይህንን ሁኔታ በተመለከቱ እና የሽርክን መስፋፋ እና መሰራጨት ባወቁ ጊዜ የነብያትን ፈለግ በመከተል እና የቀደምት ዑለማንውችን ፋና በመያዝ በከፍተኛ ተነሳሽነት ጥሪያቸውን ወደተውሂድ ማድረጋቸውን ተያያዙት ። ለዚህም ማረጋገጫ አል ኢማም ሙሃመድኢብን ዓብዱል ወሃብ ያዘጋጇቸው መጽሃፎችን በተለይም ኪታቡ አትተውሂድን እንደ ናሙና መመልከት ይቻላል ይህ እውቅ እና ድንቅ መጽሃፋቸው 66 (ስልሳ ስድስት)ከተውሂድ ጋር የተያያዙ ምእራፎችን ያካተተ ሲሆን እያንዳነዱ ምእራፍ በወስጡ በርካታ ነጥቦችን የያዘ መጽሃፍ ሆኖ እናገኘዋለን يقول الإمام محمد ابن عبد الوهاب رحمه الله تعالى " أني - ولله الحمد - متبع، لست بمبتدع; عقيدتي، وديني الذي أدين الله به، هو: مذهب أهل السنة والجماعة، الذي عليه أئمة المسلمين، مثل الأئمة الأربعة وأتباعهم، إلى يوم القيامة. ولكنني بينت للناس إخلاص الدين لله، ونهيتهم عن دعوة الأحياء ، والأموات، من الصالحين وغيرهم، وعن إشراكهم فيما يعبد الله به،من الذبح والنذر، والتوكل، والسجود، وغير ذلك مما هو حق الله،الذى لا يشركه فيه أحد لا ملك مقرب ولا نبي مرسل وهو الذي دعت إليه الرسل، من أولهم إلى آخرهم; وهو الذي عليه أهل السنة والجماعة. " (الدرر السنية ) ሸይኹል ኢስላም አል ኢማም ሙሃመድኢብን ዓብዱል ወሃብ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ “እኔ የሰው ልጆች አሏህን በብቸኝነት እንዲያመልኩ በማዘዝ ባእድ አምልኮን በመተው ፍጡራንን ከመማጸንና ከመጣራት እንዲቆጠቡ ለአንድ አምላክ ብቻ የሚገቡትን እርድን (መስዋእት ማቅረብን)ስለትን ስግደትን መመካትን እና የመሳሰሉት የአምልኮት ዘርፎችን ከአሏህ ሌላ ለማንም እንዳያውሉ በጥብቅ በመከልከል ተቃውሜአለሁኝ ይህ ተግባሬም አዲስ እኔ የጀመርኩት አይደለም የአላህ መልእክተኞች በሙሉ የነበሩበት እና የአህሉሱናህ ወልጀማዓህ አቋም ነው ” *** ተውሂድን ከሚመለከቱ የአል ኢማምሙሃመድ ኢብን ዓብዱል ወሃብ ረሂመሁሏህ ድንቅ ንግግሮች በጥቂቱ " كثرة ثواب التوحيد عند الله ...وتكفيره مع ذلك للذنوب"(كتاب التوحيد) _ “ ተውሂድ አሏህ ዘንድ የበዛ ምንዳ ሲኖረው በዚያ ላይ ደግሞ የአሏህን ምህረት የሚያስገኝ ነው” (ኪታቡትተውሂድ) "التوحيد هو أعظم فريضة جاء بها النبي - صلى الله عليه وسلم - وهو أعظم من الصلاة والزكاة والصوم والحج" (كشف الشبهات) _ “ተውሂድ በነብዩ صلى الله عليه وسلم ሸሪዓ ውስጥ ከታዘዙ መመሪያዎች ሁሉ ከሰላትም ከዘካም ከጾምም የበለጠ ነው” (ከሽፉሽሹቡሃት) "وعبادة الله وحده لا شريك له هي أصل الدين وهو التوحيد الذي بعث الله به الرسل وأنزل به الكتب" (مفيد المستفيد فى كفر تارك التوحيد) _ “አሏህን በብቸኝነት ማምለክ እና በእርሱም ላይ አለማጋራት የኢስላም ዋነኛ መሰረት እና አሏህ መልእተኞችን የላከበት መጽሃፎችን ያወረደበት ቁም ነገር ነው ” (ሙፊዱልሙስተፊድ ፊ ኩፍሪ ታሪኪ ትተውሂድ) "قوله تعالى: { وَمَا أُمِرُوا إِلاَّ لِيَعْبُدُوا اللَّهَ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ حُنَفَاء وَيُقِيمُوا الصَّلاةَ وَيُؤْتُوا الزَّكَاةَ وَذَلِكَ دِينُ الْقَيِّمَةِ } [البينة:5]. فبدأ في هذه الآية بالتوحيد والبراءة من الشرك : أعظم ما أمر به التوحيد ، وأكبر ما نهى عنه الشرك، وأمر بإقامة الصلاة وإيتاء الزكاة، وهذا هو معظم الدين وما بعده من الشرائع تابع له. "(تعليم الصبيان التوحيد) "አሏህ አለ (አሏህን አምልኮትን ለእርሱ ብቻ አጥሪዎች ቀጥተኞች ሆነው ሊገዙት ሶላትንም አስተካክለው ሊሰግዱ ዘካንም ሊሰጡ እንጂ ያልታዘዙ ሲሆኑ ይህም የቀጥተኛይቱ (ሃይማኖት)ድንጋጌ ነው ){አል በይናህ}5 በዚህች አንቀጽ ውስጥ ቀዳሚው ትእዛዝ ተውሂድ(አሏህን በብቸኝነት ማምለክ) እና ራስን ከሽርክ ማጥራት ነው ስለዚህ አሏህ ካዘዘው ነገር ሁሉ ትልቁ ጉዳይ ተውሂድ ሲሆን ሽርክ ደግሞ ከተከለከሉ ነገሮች ሁሉ ከባዱ ነው “ (ተዕሊሙ አስሲብያን አትተውሂድ) " أَنَّ الله لا يَرْضَى أَنْ يُشْرَكَ مَعَهُ أَحَدُ فِي عِبَادَتِهِ، لا مَلَكٌ مُقَرَّبٌ، وَلا نَبِيٌّ مُرْسَلٌ؛ وَالدَّلِيلُ قَوْلُهُ تَعَالَى: ( وَأَنَّ الْمَسَاجِدَ لِلَّهِ فَلاَ تَدْعُوا مَعَ اللَّهِ أَحَداً )[الجن: 18]. أَنَّ الْحَنِيفِيَّةَ مِلَّةَ إِبْرَاهِيمَ: أَنْ تَعْبُدَ اللهَ وَحْدَهُ، مُخْلِصًا لَهُ الدِّينَ. وَبِذَلِكَ أَمَرَ اللهُ جَمِيعَ النَّاسِ " (الأصول الثلاثة) “አሏህ ከእርሱ ጋር ተወዳጅ መላእክም ይሁን የተከበረ ነብይ እንዲመለክ ፈጽሞ አይፈቅድም :: ማስረጃዉም አሏህ እንዲህ ማለቱ ነው (እነሆ መስጊዶችም የአሏህ ብቻ ናቸው :: (በውስጣቸው) ከ አሏህ ሌላ አንድንም አትገዙ::{አል ጂን 18} ይህም የታላቁ ነብይ ኢብራሂም ቀጥተኛ ው ጎዳና ነው ሁሉም የሰው ልጆች በዚህ (ተውሂድ )ታዘዋል” (አል ኡሱል አሰላሳህ) " فإذا عرفت أنّ الله خلقك لعبادته فاعلم: أنّ العبادة لا تسمّى عبادة إلا مع التوحيد، كما أنّ الصلاة لا تسمّى صلاة إلى مع الطهارة، فإذا دخل الشرك في العبادة فسدتْ كالحدَث إذا دخل في الطهارة. فإذا عرفتَ أن الشرك إذا خالط العبادة أفسدها وأحبط العمل وصار صاحبه من الخالدين في النار عرفتَ أنّ أهمّ ما عليك: معرفة ذلك، لعلّ الله أن يخلّصك من هذه الشَّبَكة، وهي الشرك بالله الذي قال الله فيه:( إِنَّ اللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَنْ يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَلِكَ لِمَنْ يَشَاءُ )" ( القواعد الأربع ) “አሏህ እርሱን ብቻ እንድታመልከው እንደፈጠረህ ካወቅክ ሶላት ያለ ዉዱእ ተቀባይነት እንዳሌለው ሁሉ አምልኮትህንም ለርሱ ብቻ ካላዋልክ ዒባዳው(አምልኮቱ) ተቀባይነት እንደማያገኝ እንዲሁም ሽርክ የገባበት ዒባዳ በሙሉ ከጥቅም ውጭ እደሚሆን እና የስራው ባለቤትም ለዘላለም የጀሃነም እሳት ቅጣት እንደሚዳረግ መረዳት አለብህ :: ይህንን መገንዘብህ ከሽርክ ወጥመድ እንደሚያድንህ ይታመናል ።አምልኮትን ከ አሏህ ሌላ ማዋልን (ሽርክን) በተመለከተ እንዲህ ይላል (አሏህ በእርሱ ማጋራትን በፍጹም አይምርም ::ከዚያ ሌላ ያለውንም (ሀጢአት) ለሚሻው ሰው ይምራል ።በ አሏህም የሚያጋራ ሰው ታላቅን ሀጢአት በእርግጥ ቀጠፈ) አንኒሳእ 49 (አል ቀዋዒዱ አል አርበዕ) " أنّ النبي - صلى الله عليه وسلم - ظهر على أُناسٍ متفرّقين في عباداتهم منهم مَن يعبُد الملائكة، ومنهم من يعبد الأنبياء والصالحين، ومنهم من يعبد الأحجار والأشجار، ومنهم مَن يعبد الشمس والقمر، وقاتلهم رسول الله - صلى الله عليه وسلم - ولم يفرِّق بينهم " (القواعد الأربع) “ ነብዩ ሰለሏሁዐለይሂምወሰለም ወደ አሏህ አንድነት ጥሪያቸውን በይፋ በጀመሩበት ጊዜ ሰዎች በተለያዩ አምልኮት ውስጥ ነበሩ አንዳንዶቹ መላእክትን ሌሎቹ ደግሞ ነብያትን እና ደጋግ የአሏህ ባሪያዎችን ቀሪዎቹ ደግሞ ከእንጨቶች እና ከዲንጋዮች የተሰሩ ጣኦታቶችን እንዲሁም ደግሞ ጸሃይና ጨረቃን ያመልኩ ነበር ።ታድያ ነብዩ ሰለሏሁዐለይሂምወሰለም አንዱንከሌላው ሳይለዩ ነውሁሉንም የሽርክ አይነት ነው ያወገዙት “(አል ቀዋዒዱ አል አርበዕ) "اعلم رحمك الله تعالى أنّ أول ما فرض الله على ابن آدم الكفر بالطاغوت والإيمان بالله ، والدليل قوله تعالى {ولقد بعثنا في كل أمة رسولاً أنِ اعبدوا اللهَ واجتنبوا الطاغوت } فأمّا صفة الكفر بالطاغوت أن تعتقد بطلان عبادة غير الله وتتركها وتبغضها وتكفِّر أهلها وتعاديهم " (الواجبات المتحتمات المعرفة على كل مسلم ومسلمة) “አሏህ ይዘንልህና እወቅ ፦በሰው ልጆች ላይ አሏህ በቅድሚያ ግዴታ ያደረገው ነገር ጣኦትን (ከ አሏህ ሌላየሚመለኩ ነገሮች)መካድ እናየአሏህን ብቸኛ አምላክነትመቀበል ነው ለዚህምማስረጃው አሏህ እንዲህይላል {በየህዝቡም ሁሉውስጥ‹‹ አላህን ተገዙጣዖታትን ራቁ ›› በማለትመልክተኛን በርግጥ ልከናል}አንነህል37 ጣኦትን መካድ ማለት፦ የጣኦት አምልኮት ስርአት ብልሹነትን በማረጋገጥ ጣኦትን ከማምለክ መቆጠብ እንዲሁም ጣኦትን እና አምላኪዎቹን መጥላት ተግባራቸውን ማውገዝ እና ማክፈር (ከ ኢስላም ውጭ የሆነ ተግባር መሆኑን ማመን) ነው ”(አልዋጂባቱል ሙተሃቲማቱ ልማዕሪፋ ዓላ ኩሊ ሙስሊሚን ወሙስሊማህ) *** ثناء العلماء على الشيخ محمد بن عبد الوهاب ودعوته الى التوحيد *** الشيخ عبد الوهاب بن سليمان بن على (والد الإمام) " كما حدث به سليمان أخوه، قال: كان عبد الوهاب أبوه يتعجب من فهمه وإدراك، قبل بلوغه وإدراكه، ومناهزته الاحتلام وأفراكه، ويقول أيضاً: لقد استفدت من ولديمحمد فوائد من الأحكام، أو قريباً من هذا الكلام. وقد كتب والده إلى بعض إخوانه رسالة نوه فيها بشأنه يثني فيه عليه وأن له فهماً جيداً " (صيانة الإنسان)( روضة ابن غنام ) (عنوان المجد لابن بشر) *** ለ ኢማም ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ እና ለ ተውሂድ ዳእዋቸው አድናቆታቸውን ከቸሩ ዑለሞች ለናሙና ያህል ፦ (1) አሽሸይኽ ዓብዱል ወሃብ ኢብኑ ሱለይማን (ወላጅ አባታቸው ) “ የኢማም ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ ወንድም ሱለይማን ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ እንደተናገረው ሸይኽዓብዱል ወሃብ ገና ከ ሙሃመድ ልጅነት ጀምሮ በልጃቸው ብልህነት እና አዋቂነት ይደነቁበት ነበር :: ከልጄ ሙሃመድ አንዳንድ ፈዋኢዶችን (ሸሪዓዊእውቀቶችን)ቀስሜአለሁ በማለት ለወንድሞቻቸው በጻፏቸው መልእክቶች ውስጥ ስለ ልጃቸው ታላቅነት ጠቅሰዋል::” (ሲያነቱል ኢንሳን) (ዑንዋኑል መጅድ) *** العلامة محمد بن علي الشوكانى قال "وفى سنة 1215 وصل من صاحب نجد المذكور (عبد العزيز بن سعود) مجلدان لطيفان أرسل بهما إلى حضرة مولانا الإمام حفظه الله أحدهما يشتمل على رسائل لمحمد بن عبد الوهاب كلها فى الإرشاد إلى إخلاص التوحيد والتنفير من الشرك الذى يفعله المعتقدون في القبور وهى رسائل جيدة مشحونة بأدلة الكتاب والسنة والمجلد الآخر يتضمن الرد على جماعة من المقصرين من فقهاء صنعاء وصعدة ذاكروه فى مسائل متعلقة بأصول الدين وبجماعة من الصحابة فأجاب عليهم جوابات محررة مقررة محققة تدل على أن المجيب من العلماء المحققين العارفين بالكتاب والسنة وقد هدم عليهم جميع ما بنوه وأبطل جميع ما دونوه لأنهم مقصرون متعصبون" وقال أيضا "فوصل إليه الشيخ العلامة محمد بن عبد الوهاب الداعى إلى التوحيد المنكر على المعتقدين فى الأموات فأجابه وقام بنصره وما زال يجاهد من يخالفه وكانت تلك البلاد قد غلبت عليها أمور الجاهلية وصار الاسلام فيها غريبا " (البدر الطالع بمحاسن من بعد القرن السابع) (2)አል ኢማም ሙሃመድ ኢብን ዓሊይ አሽሸውካኒይ(የመን) ወደ እኛ ሀገር (የመን ) አል ኢማም ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ ያዘጋጃቸው ሁለት መጽሃፎች ደርሰው ነበር ፦ በ አንደኛው ውስጥ በቁርአን እና በሀዲስ ማስረጃዎች የታገዙ ዒባዳን(አምኮትን )ለአሏህ ብቻ መዋል እንዳለባቸው የሚያስተምሩ እና ሰዎች በሙታን ላይ ተገቢ ያልሆነ እምነትን በመያዝን የሚፈጽሟቸውን የሽርክ ተግባራትን የሚያወግዙ እና የሚቃወሙ ; በሁለተኛው መጽሀፉ ውስጥ ደግሞ በአንዳንድ በሰንዓህ እና ሰዕዳህ የሚገኙ ፉቀሃዎች (የፊቅ ሂ ምሁራን)በተወሰኑ ሶሃቦች ላይ እና በአንዳንድ እምነት ነክ ጉዳዮች ላይ እርምትን የሚሰጡ በሚገባ የተስተካከሉ እና በጥናት ላይ የተመረኮዙ ጸሀፊው ቁርአንን እና ሱናን ጠንቅቆ ማወቁን የሚያሳዩ እና ከታላላቅ ዑለሞች ተርታ የሚያስመድበው ሆኖ አግኝቼዋለሁ ::” (አል በድሩጧሊዕ) “ ... አሽሸይኹል ዓልላማህ ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ የተውሂድ መምህር እና ባእድ አምልኮን ተቃዋሚ ...” (አል በድሩጧሊዕ) *** السيد محمود شكري الألوسي قال "إني قد وقفت على رسالة صغيرة الحجم كثيرة الفوائد تشتمل على نحو مائة مسألة من المسائل التي خالف فيها رسول الله صلى الله عليه وسلم أهل الجاهلية من الأميين والكتابيين، وهي أمور ابتدعوها ما أنزل اللهبها من سلطان ولا أخذت عن نبي من النبيين، ألفها الإمام محيي السنة، ومجدد الشريعة النبوية، أبو عبد الله محمد بن عبد الوهاب النجدي الحنبلي، تغمده الله تعالى برحمته." (مقدمة شرح مسائل الجاهلية) (3)አስሰይድ መህሙድ ሹክሪ አል ኣሉሲይ (ዒራቅ) መሳኢሉል ጃሂሊያህ የሚባለውን የአል ኢማም ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ መጽሃፍን እንዲህ ይገልጹታል “ መጠኑ አነስ ያለ በውስጡ የተካተቱት ፈዋኢዶች የበዛ አዘጋጁም አል ኢማም ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ የሱና ተቆርቋሪ እና ሙጀዲድ (የለውጥ መሃንዲስ) ነው” (ሙቀዲመቱ ሸርሁ መሳኢሉል ጃሂሊያህ ) ***خير الدين بن محمود بن محمد بن علي بن فارس، الزركلي الدمشقي "...ثم انتقل إلى العيينة، ناهجا منهج السلف الصالح، داعياً إلى التوحيد الخالص ونبذ البدع وتحطيم ما علق بالاسلام من أوهام..."(الأعلام) (4)ኽይረዲን አዝዘርከሊይ (ሶሪያ) ስለ አል ኢማም ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ የህይወት ታሪክ ሲያትቱ “ ሰለፎችን (ቀደምት ዑለሞችን )አርአያ በማድረግ ጥርት ወዳለው ተውሂድ ተጣሪ እና አዳዲስ ፈጠራዎችን በማውገዝ ኢስላም ላይ የተንጠለጠሉ የተሳሳቱ አመለካከቶችን ተቃዋሚ ነበር" ( አል አዕላም ) ***الشيخ محمد رشيد رضا "ولقد كان الشيخ محمد بن عبد الوهاب النجدي ، من هؤلاء العدول المجددين قام يدعون إلى تجريد التوحيد ، وإخلاص العبادة وحده ، بما شرعه في كتابه وعلى لسان رسوله خاتم النبيين صلى الله عليه وسلم . وترك البدع والمعاصي وإقامة شعائر الإسلام المتروكة وتعظيم حرماته المنتهكة المنهوكة " (مقدمة- صيانة الإنسان عن وسوسة الشيخ دحلان) "وقد كان من حسنات تأثير محمد بن عبد الوهاب المجدد للإسلام في نجد إبطال عبادة الجن وغير الجن منها، ولم يبق فيها إلا أهل تجريد التوحيد وإخلاص العبادة لله..." (تفسير المنار) (5)አሽሸይኽ ሙሃመድ ረሺድ ሪዷ (ግብፅ) “አል ኢማም ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ ታማኝ ከሆኑ ሙጀዲዶች አንዱ ነው :: ወደ ተውሂድ ተጣሪ አምልኮት ለአሏህ ብቻ እንዲደረግ አስተማሪ ነበር " (ሙቀዲመቱ ሲያነቲል ኢንሳን) *** قال الشيخ العلامة عبد الحميد باديس " وإنما كانت غاية دعوة ابن عبد الوهاب تطهير الدين من كل ما أحدث فيه المحدثون من البدع ، في الأقوال والأعمال والعقائد والرجوع بالمسلمين إلى الصراط السوي من دينهم القويم بعد انحرافهم الكثير وزيغهم المبين " (موقف علماء الجزائر من الإمام محمد بن عبد الوهاب ودعوته السلفية) (6)አሽሸይኽ አል ዓላማህ አብዱል ሃሚድ ባዲስ (አልጄሪያ) ”የ አል ኢማም ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ ዳዕዋ አላማ ;- - በዓቂዳ ዘርፍም ሆነ በሌሎችም ርእሶች በኢስላም ስም ከተፈጠሩ እና መጤ ከሆኑ ነገሮች ኢስላምን ማፅዳት _ ሙስሊሞች የተሳሳተን መንገድ መከተል ትተው ወደ ትክክለኛው ኢስልማዊ ጎዳና መመለስ ነው :: “ *** الشيخ محمد الغزالي قال " رفع محمد بن عبد الوهاب شعار التوحيد ، وحق له أن يفعل ! فقد وجد نفسه في بيئة تعبد القبور ، وتطلب من موتاها ما لا يطلب إلا من الله سبحانه .. وقد رأيت بعيني من يقبلون الأعتاب ويتمسحون بالأبواب ويجأرون بدعاء فلان أو فلان ، كي يفعل كذا وكذا ! ما هذا الزيغ ؟ ما الذي أنسى هؤلاء ربهم ؟ وصرفهم عن النطق باسمه والتعلق به ؟ وماذا يرجو العبيد من عبد مثلهم لا يملك لنفسه نفعا ولا ضرا ؟ إنه لو كان حيا ما ملك لهم شيئاً ، فكيف وهو ميت ؟ .. " ( مائة سؤال عن الإسلام ) (7)አሽሸይኸ ሙሃመድ አገዛሊይ (ግብፅ) “ ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ በነበረበት አካባቢ የመቃብር አምልኮ ስርአት እጅግ በመስፋፋቱ እንዲሁም ከአሏህ በስተቀር ማንም ሊጠየቅ የማይገባን ነገር ሙታንን በመጠየቃቸው ምክንያት ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ የተውሂድን አርማ አንግቦ ተነሳ ያንን ማድረጉ ተገቢ ነበር :: እነዚህን መቃብር አምላኪዎች የቀብር በሮችን ሲሳለሙ(ሲስሙ)በየመቃብር ደጃፎች ሲያጎበድዱ እከሌ ሆይ (ሟቹን) እንዲህ አድርግልን እንዲያ ፈፅምልን እያሉ በመማፀን ሲጣሩ እኔ እራሴ ተመልክቼአለሁኝ :: ምን አይነት ጥመት ነው ??!! እነዚህን ሰዎች ጌታቸውን ስሙን ከመጥራት እና ወደ እርሱ ጉዳያቸውን ከማቅረብ ያዘናጋቸው ምንድን ነው ??! እንደራሳቸው ደካማ የሆነን ደካማ ፍጡርን ምን ያደርግልናል ብለው ነው የሚማፀኗቸው ??! " (ሚአቱ ሱኣል )‎

‎ለሸይኹል ኢስላም አል ኢማም ሙሃመድ ኢብኑ   ዓብዱል ወሃብ ረሂመሁሏህ ዳዕዋ ስኬት አበይት  ምክንያቶች
1 - ወደ ተውሂድ(የ አላህን ብቸኛ ፈጣሪ እና እምላክነት) መጣራት እና ለተውሂድም ከፍተኛ ትኩረት እና ቦታ መስጠት 

*** ተውሂድ የኢስላም አስኳል የእምነቱ መሰረት የሃይማኖቱ ምሰሶ እንደ መሆኑ መልእክተኞች ሁሉ በዋናነት የተላኩበት ቁም ነገር ነው

 (وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولاً أَنِ اعْبُدُواْ اللَّهَ وَاجْتَنِبُواْ الطَّاغُوت)النحل 36 قال الله تعالى

( በየህዝቡም ሁሉ ውስጥ‹‹ አላህን ተገዙ ጣዖታትን ራቁ››በማለት መልክተኛን በርግጥ ልከናል.)አንነህል36

وقال تعالى(وَمَا أَرْسَلْنَا مِن قَبْلِكَ مِن رَّسُولٍ إِلاَّ نُوحِي إِلَيْهِ أَنَّهُ لا إِلَهَ إِلاَّ أَنَا فَاعْبُدُونِ) الأنبياء 25

(ከአንተ በፊትም እነሆ ከእኔ ሌላ አምላክ የለምና ተገዙኝ በማለት ወደ እርሱ የምናወርድለት ቢሆን እንጅ ከመልእክተኛ አንድንም አልላክንም ) አል አንቢያ 25

*** ተውሂድ የነቢዩ صلى الله عليه وسلم  ዳዕዋ መጀመሪያና መነሻ እንዲሁም  ማብቂያና መቋጫ ነበር

روى الإمام أحمد والبيهقي عن ربيعة بن عباد من بني الديل - وكان جاهليا فأسلم - قال : رأيت رسول اللهصلى الله عليه وسلم في الجاهلية في سوق ( ذي المجاز ) وهو يقول

 " يا أيها الناس قولوا لا إله إلا الله تفلحوا " وصححه الألبانى كما فى صحيح السيرة النبوية                         

 “ እናንተ ሰዎች ሆይ ከአሏህ ሌላ አምላክ አለመኖሩን አውቃችሁ መስክሩ ትድናችሁና “

عن ابن عباس رضى الله عنهما يقول لما بعث النبي صلى الله عليه و سلم معاذ بن جبل إلى نحو أهل اليمن قال له ( إنك تقدم على قوم من أهل الكتاب فليكن أول ما تدعوهم إلى أن يوحدوا الله...) رواه البخارى ومسلم

   ነብዩ صلى الله عليه وسلم ሙዓዝን ወደ የመን በላኩት ጊዜ እንዲህ ነበር ያሉት “…ሰዎቹን ስታስተምር  ወደ አሏህ አንድነት መጣራትን ቅድሚያ ስጠው “

عَنْ مُعَاذٍ رضي الله عنه قَالَ قَالَ رسول الله  صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ " مَنْ كَانَ آخِرُ كَلاَمِهِ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ دخل الْجَنَّةُ " رواه أبو داود وصححه الألبانى

  “ላኢላሃ ኢለሏህ (ከ አሏህ ሌላ አምላክ የለም) ማለትን የመጨረሻ ንግግሩ ያደረገ ሰው ጀነት ገባ 

ኢማም  ሙሃመድ ኢብን ዓብዱል ወሃብ ረሂመሁሏህ  ዳዕዋውን በሚጀምሩበት ጊዜ ሰዎች ይህንን መሰረታዊ  የኢስላም ነጥብን በዘነጉበት እና በረሱበት ከአሏህ ሌላ የተለያዩ ነገሮችን በተለይም ሙታንን በማምለክ በመቃብሮቻቸው ላይ መስጂዶችን እና ዶሪሆችን በመገንባት ሙታንን በመማጸን በመጣራት ለጉዳዮቻቸው መሳካት እና ከጭንቀቶቻቸው መገላገያ አድርገዋቸው በነበረበት ጊዜ ነበር

   ታድያ አል ኢማም  ሙሃመድ ኢብንዓብዱል ወሃብ ረሂመሁሏህ ይህንን ሁኔታ በተመለከቱ እና የሽርክን መስፋፋ እና መሰራጨት ባወቁ ጊዜ የነብያትን ፈለግ በመከተል እና የቀደምት ዑለማንውችን ፋና በመያዝ በከፍተኛ ተነሳሽነት ጥሪያቸውን ወደተውሂድ ማድረጋቸውን ተያያዙት ። ለዚህም ማረጋገጫ  አል ኢማም  ሙሃመድኢብን ዓብዱል ወሃብ ያዘጋጇቸው መጽሃፎችን በተለይም ኪታቡ አትተውሂድን እንደ ናሙና መመልከት ይቻላል ይህ እውቅ እና ድንቅ መጽሃፋቸው 66 (ስልሳ ስድስት)ከተውሂድ ጋር የተያያዙ ምእራፎችን ያካተተ ሲሆን እያንዳነዱ ምእራፍ በወስጡ በርካታ ነጥቦችን የያዘ መጽሃፍ ሆኖ እናገኘዋለን

يقول الإمام محمد ابن عبد الوهاب رحمه الله تعالى " أني - ولله الحمد - متبع، لست بمبتدع; عقيدتي، وديني الذي أدين الله به، هو: مذهب أهل السنة والجماعة، الذي عليه أئمة المسلمين، مثل الأئمة الأربعة وأتباعهم، إلى يوم القيامة. ولكنني بينت للناس إخلاص الدين لله، ونهيتهم عن دعوة الأحياء ، والأموات، من الصالحين وغيرهم، وعن إشراكهم فيما يعبد الله به،من الذبح والنذر، والتوكل، والسجود، وغير ذلك مما هو حق الله،الذى لا يشركه فيه أحد لا ملك مقرب ولا نبي مرسل وهو الذي دعت
 إليه الرسل، من أولهم إلى آخرهم; وهو الذي عليه أهل السنة والجماعة. "   (الدرر السنية )

  ሸይኹል ኢስላም አል ኢማም ሙሃመድኢብን ዓብዱል ወሃብ ረሂመሁሏህ  እንዲህ ይላሉ “እኔ የሰው ልጆች አሏህን በብቸኝነት እንዲያመልኩ በማዘዝ ባእድ አምልኮን በመተው ፍጡራንን ከመማጸንና ከመጣራት እንዲቆጠቡ ለአንድ አምላክ ብቻ የሚገቡትን እርድን (መስዋእት ማቅረብን)ስለትን ስግደትን መመካትን እና የመሳሰሉት የአምልኮት ዘርፎችን ከአሏህ ሌላ ለማንም እንዳያውሉ በጥብቅ በመከልከል ተቃውሜአለሁኝ ይህ ተግባሬም አዲስ እኔ የጀመርኩት አይደለም የአላህ መልእክተኞች በሙሉ የነበሩበት እና የአህሉሱናህ ወልጀማዓህ አቋም ነው ”

 *** ተውሂድን ከሚመለከቱ የአል ኢማምሙሃመድ ኢብን ዓብዱል ወሃብ ረሂመሁሏህ ድንቅ ንግግሮች በጥቂቱ

" كثرة ثواب التوحيد عند الله ...وتكفيره مع ذلك للذنوب"(كتاب التوحيد)

_ “ ተውሂድ አሏህ ዘንድ የበዛ ምንዳ ሲኖረው በዚያ ላይ ደግሞ የአሏህን ምህረት የሚያስገኝ ነው”

(ኪታቡትተውሂድ)

"التوحيد هو أعظم فريضة جاء بها النبي - صلى الله عليه وسلم - وهو أعظم من الصلاة والزكاة والصوم والحج"

(كشف الشبهات)

_ “ተውሂድ በነብዩ  صلى الله عليه وسلم ሸሪዓ ውስጥ ከታዘዙ መመሪያዎች ሁሉ ከሰላትም ከዘካም ከጾምም የበለጠ ነው” (ከሽፉሽሹቡሃት)

"وعبادة الله وحده لا شريك له هي أصل الدين وهو التوحيد الذي بعث الله به الرسل وأنزل به الكتب"

(مفيد المستفيد فى كفر تارك التوحيد)

_ “አሏህን በብቸኝነት ማምለክ እና በእርሱም ላይ አለማጋራት የኢስላም ዋነኛ መሰረት እና አሏህ መልእተኞችን የላከበት መጽሃፎችን ያወረደበት ቁም ነገር ነው ”

 (ሙፊዱልሙስተፊድ ፊ ኩፍሪ ታሪኪ ትተውሂድ)

"قوله تعالى: { وَمَا أُمِرُوا إِلاَّ لِيَعْبُدُوا اللَّهَ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ حُنَفَاء وَيُقِيمُوا الصَّلاةَ وَيُؤْتُوا الزَّكَاةَ وَذَلِكَ دِينُ الْقَيِّمَةِ } [البينة:5].
فبدأ في هذه الآية بالتوحيد والبراءة من الشرك : أعظم ما أمر به التوحيد ، وأكبر ما نهى عنه الشرك، وأمر بإقامة الصلاة وإيتاء الزكاة، وهذا هو معظم الدين وما بعده من الشرائع تابع له. "(تعليم الصبيان التوحيد)

"አሏህ አለ (አሏህን አምልኮትን ለእርሱ ብቻ አጥሪዎች ቀጥተኞች ሆነው ሊገዙት ሶላትንም አስተካክለው ሊሰግዱ ዘካንም ሊሰጡ እንጂ ያልታዘዙ ሲሆኑ ይህም የቀጥተኛይቱ (ሃይማኖት)ድንጋጌ ነው ){አል በይናህ}5
በዚህች አንቀጽ ውስጥ  ቀዳሚው ትእዛዝ ተውሂድ(አሏህን በብቸኝነት ማምለክ) እና ራስን ከሽርክ ማጥራት ነው ስለዚህ አሏህ ካዘዘው ነገር ሁሉ ትልቁ ጉዳይ ተውሂድ ሲሆን ሽርክ ደግሞ ከተከለከሉ ነገሮች ሁሉ ከባዱ ነው  “ (ተዕሊሙ አስሲብያን አትተውሂድ)

" أَنَّ الله لا يَرْضَى أَنْ يُشْرَكَ مَعَهُ أَحَدُ فِي عِبَادَتِهِ، لا مَلَكٌ مُقَرَّبٌ، وَلا نَبِيٌّ مُرْسَلٌ؛ وَالدَّلِيلُ قَوْلُهُ تَعَالَى: ( وَأَنَّ الْمَسَاجِدَ لِلَّهِ فَلاَ تَدْعُوا مَعَ اللَّهِ أَحَداً )[الجن: 18]. أَنَّ الْحَنِيفِيَّةَ مِلَّةَ إِبْرَاهِيمَ: أَنْ تَعْبُدَ اللهَ وَحْدَهُ، مُخْلِصًا لَهُ الدِّينَ. وَبِذَلِكَ أَمَرَ اللهُ جَمِيعَ النَّاسِ " (الأصول الثلاثة)

“አሏህ ከእርሱ ጋር ተወዳጅ መላእክም ይሁን የተከበረ ነብይ እንዲመለክ ፈጽሞ አይፈቅድም :: ማስረጃዉም አሏህ እንዲህ ማለቱ ነው (እነሆ መስጊዶችም የአሏህ ብቻ ናቸው :: (በውስጣቸው) ከ አሏህ ሌላ አንድንም አትገዙ::{አል ጂን 18} ይህም የታላቁ ነብይ ኢብራሂም  ቀጥተኛ ው ጎዳና ነው ሁሉም የሰው ልጆች በዚህ (ተውሂድ )ታዘዋል”  (አል ኡሱል አሰላሳህ)

" فإذا عرفت أنّ الله خلقك لعبادته فاعلم: أنّ العبادة لا تسمّى عبادة إلا مع التوحيد، كما أنّ الصلاة لا تسمّى صلاة إلى مع الطهارة، فإذا دخل الشرك في العبادة فسدتْ كالحدَث إذا دخل في الطهارة. فإذا عرفتَ أن الشرك إذا خالط العبادة أفسدها وأحبط العمل وصار صاحبه من الخالدين في النار عرفتَ أنّ أهمّ ما عليك: معرفة ذلك، لعلّ الله أن يخلّصك من هذه الشَّبَكة، وهي الشرك بالله الذي قال الله فيه:( إِنَّ اللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَنْ يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَلِكَ لِمَنْ يَشَاءُ )" ( القواعد الأربع )

“አሏህ እርሱን ብቻ እንድታመልከው እንደፈጠረህ ካወቅክ ሶላት ያለ ዉዱእ ተቀባይነት እንዳሌለው ሁሉ አምልኮትህንም ለርሱ ብቻ ካላዋልክ ዒባዳው(አምልኮቱ) ተቀባይነት እንደማያገኝ እንዲሁም  ሽርክ የገባበት ዒባዳ  በሙሉ ከጥቅም ውጭ እደሚሆን እና የስራው ባለቤትም ለዘላለም የጀሃነም  እሳት ቅጣት እንደሚዳረግ መረዳት አለብህ  :: ይህንን መገንዘብህ ከሽርክ ወጥመድ እንደሚያድንህ ይታመናል ።አምልኮትን ከ አሏህ ሌላ ማዋልን (ሽርክን) በተመለከተ እንዲህ ይላል (አሏህ በእርሱ ማጋራትን በፍጹም አይምርም ::ከዚያ ሌላ ያለውንም (ሀጢአት) ለሚሻው ሰው ይምራል ።በ አሏህም የሚያጋራ ሰው ታላቅን ሀጢአት በእርግጥ ቀጠፈ) አንኒሳእ 49 (አል ቀዋዒዱ አል አርበዕ)

" أنّ النبي - صلى الله عليه وسلم - ظهر على أُناسٍ متفرّقين في عباداتهم منهم مَن يعبُد الملائكة، ومنهم من يعبد الأنبياء والصالحين، ومنهم من يعبد الأحجار والأشجار، ومنهم مَن يعبد الشمس والقمر، وقاتلهم رسول الله - صلى الله عليه وسلم - ولم يفرِّق بينهم " (القواعد الأربع)

“ ነብዩ ሰለሏሁዐለይሂምወሰለም ወደ አሏህ አንድነት ጥሪያቸውን በይፋ በጀመሩበት ጊዜ ሰዎች በተለያዩ አምልኮት ውስጥ ነበሩ አንዳንዶቹ መላእክትን ሌሎቹ ደግሞ  ነብያትን እና ደጋግ የአሏህ ባሪያዎችን ቀሪዎቹ ደግሞ ከእንጨቶች እና ከዲንጋዮች የተሰሩ ጣኦታቶችን  እንዲሁም ደግሞ ጸሃይና ጨረቃን ያመልኩ ነበር ።ታድያ ነብዩ ሰለሏሁዐለይሂምወሰለም አንዱንከሌላው ሳይለዩ ነውሁሉንም የሽርክ አይነት ነው ያወገዙት “(አል ቀዋዒዱ አል አርበዕ)

 "اعلم رحمك الله تعالى أنّ أول ما فرض الله على ابن آدم الكفر بالطاغوت والإيمان بالله ، والدليل قوله تعالى {ولقد بعثنا في كل أمة رسولاً أنِ اعبدوا اللهَ واجتنبوا الطاغوت }

فأمّا صفة الكفر بالطاغوت أن تعتقد بطلان عبادة غير الله وتتركها وتبغضها وتكفِّر أهلها وتعاديهم "

(الواجبات المتحتمات المعرفة على كل مسلم ومسلمة)

“አሏህ ይዘንልህና እወቅ ፦በሰው ልጆች ላይ አሏህ በቅድሚያ ግዴታ ያደረገው ነገር ጣኦትን  (ከ አሏህ ሌላየሚመለኩ ነገሮች)መካድ እናየአሏህን ብቸኛ አምላክነትመቀበል ነው ለዚህምማስረጃው አሏህ እንዲህይላል {በየህዝቡም ሁሉውስጥ‹‹ አላህን ተገዙጣዖታትን ራቁ ›› በማለትመልክተኛን  በርግጥ ልከናል}አንነህል37 ጣኦትን መካድ  ማለት፦ የጣኦት አምልኮት ስርአት ብልሹነትን በማረጋገጥ ጣኦትን ከማምለክ መቆጠብ እንዲሁም ጣኦትን እና አምላኪዎቹን መጥላት ተግባራቸውን ማውገዝ እና ማክፈር (ከ ኢስላም ውጭ የሆነ ተግባር መሆኑን ማመን) ነው ”(አልዋጂባቱል ሙተሃቲማቱ ልማዕሪፋ ዓላ ኩሊ ሙስሊሚን ወሙስሊማህ)

***  ثناء العلماء على الشيخ محمد بن عبد الوهاب ودعوته الى التوحيد

*** الشيخ عبد الوهاب بن سليمان بن على (والد الإمام)

" كما حدث به سليمان أخوه، قال: كان عبد الوهاب أبوه يتعجب من فهمه وإدراك، قبل بلوغه وإدراكه، ومناهزته الاحتلام وأفراكه، ويقول أيضاً: لقد استفدت من ولديمحمد فوائد من الأحكام، أو قريباً من هذا الكلام.
وقد كتب والده إلى بعض إخوانه رسالة نوه فيها بشأنه يثني فيه عليه وأن له فهماً جيداً " (صيانة الإنسان)( روضة ابن غنام ) (عنوان المجد لابن بشر)

*** ለ ኢማም ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ እና ለ ተውሂድ ዳእዋቸው አድናቆታቸውን ከቸሩ ዑለሞች ለናሙና ያህል ፦

(1) አሽሸይኽ ዓብዱል ወሃብ ኢብኑ ሱለይማን (ወላጅ አባታቸው )
“ የኢማም  ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ ወንድም  ሱለይማን ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ እንደተናገረው ሸይኽዓብዱል ወሃብ  ገና ከ ሙሃመድ ልጅነት ጀምሮ በልጃቸው ብልህነት እና አዋቂነት 
 ይደነቁበት ነበር  :: ከልጄ ሙሃመድ አንዳንድ ፈዋኢዶችን (ሸሪዓዊእውቀቶችን)ቀስሜአለሁ በማለት ለወንድሞቻቸው በጻፏቸው መልእክቶች ውስጥ ስለ ልጃቸው ታላቅነት   ጠቅሰዋል::”  (ሲያነቱል ኢንሳን) (ዑንዋኑል መጅድ)

***  العلامة محمد بن علي الشوكانى

قال "وفى سنة 1215 وصل من صاحب نجد المذكور (عبد العزيز بن سعود) مجلدان لطيفان أرسل بهما إلى حضرة مولانا الإمام حفظه الله أحدهما يشتمل على رسائل لمحمد بن عبد الوهاب كلها فى الإرشاد إلى إخلاص التوحيد والتنفير من الشرك الذى يفعله المعتقدون في القبور وهى رسائل جيدة مشحونة بأدلة الكتاب والسنة والمجلد الآخر يتضمن الرد على جماعة من المقصرين من فقهاء صنعاء وصعدة ذاكروه فى مسائل متعلقة بأصول الدين وبجماعة من الصحابة فأجاب عليهم جوابات محررة مقررة محققة تدل على أن المجيب من العلماء المحققين العارفين بالكتاب والسنة وقد هدم عليهم جميع ما بنوه وأبطل جميع ما دونوه لأنهم مقصرون متعصبون"

وقال أيضا "فوصل إليه الشيخ العلامة محمد بن عبد الوهاب الداعى إلى التوحيد المنكر على المعتقدين فى الأموات فأجابه وقام بنصره وما زال يجاهد من يخالفه وكانت تلك البلاد قد غلبت عليها أمور الجاهلية وصار الاسلام فيها غريبا " (البدر الطالع بمحاسن من بعد القرن السابع)

(2)አል ኢማም ሙሃመድ ኢብን ዓሊይ አሽሸውካኒይ(የመን)

ወደ እኛ ሀገር (የመን ) አል ኢማም ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ ያዘጋጃቸው ሁለት መጽሃፎች ደርሰው ነበር ፦ በ አንደኛው ውስጥ በቁርአን እና በሀዲስ ማስረጃዎች የታገዙ ዒባዳን(አምኮትን )ለአሏህ ብቻ መዋል እንዳለባቸው የሚያስተምሩ እና ሰዎች በሙታን ላይ ተገቢ ያልሆነ እምነትን በመያዝን የሚፈጽሟቸውን የሽርክ ተግባራትን የሚያወግዙ እና የሚቃወሙ ; በሁለተኛው  መጽሀፉ ውስጥ ደግሞ በአንዳንድ በሰንዓህ እና ሰዕዳህ የሚገኙ ፉቀሃዎች (የፊቅ ሂ ምሁራን)በተወሰኑ ሶሃቦች ላይ እና በአንዳንድ እምነት ነክ ጉዳዮች ላይ እርምትን የሚሰጡ በሚገባ የተስተካከሉ እና በጥናት ላይ የተመረኮዙ ጸሀፊው ቁርአንን እና ሱናን ጠንቅቆ  ማወቁን የሚያሳዩ እና ከታላላቅ ዑለሞች ተርታ የሚያስመድበው ሆኖ አግኝቼዋለሁ ::” (አል በድሩጧሊዕ)

 “ ... አሽሸይኹል ዓልላማህ ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ የተውሂድ መምህር እና ባእድ አምልኮን ተቃዋሚ ...” (አል በድሩጧሊዕ)

*** السيد محمود شكري الألوسي

قال "إني قد وقفت على رسالة صغيرة الحجم كثيرة الفوائد تشتمل على نحو مائة مسألة من المسائل التي خالف فيها رسول الله صلى الله عليه وسلم أهل الجاهلية من الأميين والكتابيين، وهي أمور ابتدعوها ما أنزل اللهبها من سلطان ولا أخذت عن نبي من النبيين، ألفها الإمام محيي السنة، ومجدد الشريعة النبوية، أبو عبد الله محمد بن عبد الوهاب النجدي الحنبلي، تغمده الله تعالى برحمته." (مقدمة شرح مسائل الجاهلية)

(3)አስሰይድ መህሙድ ሹክሪ አል ኣሉሲይ (ዒራቅ)

 መሳኢሉል ጃሂሊያህ የሚባለውን የአል ኢማም  ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ መጽሃፍን እንዲህ ይገልጹታል “ መጠኑ አነስ ያለ በውስጡ የተካተቱት ፈዋኢዶች የበዛ አዘጋጁም አል ኢማም  ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ የሱና ተቆርቋሪ እና ሙጀዲድ (የለውጥ መሃንዲስ) ነው”   (ሙቀዲመቱ ሸርሁ መሳኢሉል ጃሂሊያህ )

***خير الدين بن محمود بن محمد بن علي بن فارس، الزركلي الدمشقي

"...ثم انتقل إلى العيينة، ناهجا منهج السلف الصالح، داعياً إلى التوحيد الخالص ونبذ البدع وتحطيم ما علق بالاسلام من أوهام..."(الأعلام)

(4)ኽይረዲን አዝዘርከሊይ (ሶሪያ)

ስለ አል ኢማም  ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ የህይወት ታሪክ ሲያትቱ

“ ሰለፎችን (ቀደምት ዑለሞችን )አርአያ በማድረግ ጥርት ወዳለው ተውሂድ ተጣሪ እና

አዳዲስ ፈጠራዎችን  በማውገዝ  ኢስላም ላይ የተንጠለጠሉ የተሳሳቱ አመለካከቶችን ተቃዋሚ ነበር"  ( አል አዕላም )

***الشيخ محمد رشيد رضا
"ولقد كان الشيخ محمد بن عبد الوهاب النجدي ، من هؤلاء العدول المجددين قام يدعون إلى تجريد التوحيد ، وإخلاص العبادة وحده ، بما شرعه في كتابه وعلى لسان رسوله خاتم النبيين صلى الله عليه وسلم . وترك البدع والمعاصي وإقامة شعائر الإسلام المتروكة وتعظيم حرماته المنتهكة المنهوكة " (مقدمة- صيانة الإنسان عن وسوسة الشيخ دحلان)
"وقد كان من حسنات تأثير محمد بن عبد الوهاب المجدد للإسلام في نجد إبطال عبادة الجن وغير الجن منها، ولم يبق فيها إلا أهل تجريد التوحيد وإخلاص العبادة لله..." (تفسير المنار)

(5)አሽሸይኽ ሙሃመድ ረሺድ ሪዷ (ግብፅ)

 “አል ኢማም  ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ  ታማኝ ከሆኑ ሙጀዲዶች አንዱ ነው :: ወደ ተውሂድ ተጣሪ አምልኮት ለአሏህ ብቻ እንዲደረግ አስተማሪ ነበር " (ሙቀዲመቱ ሲያነቲል ኢንሳን)

***  قال الشيخ العلامة عبد الحميد باديس
" وإنما كانت غاية دعوة ابن عبد الوهاب تطهير الدين من كل ما أحدث فيه المحدثون من البدع ، في الأقوال والأعمال والعقائد والرجوع بالمسلمين إلى الصراط السوي من دينهم القويم بعد انحرافهم الكثير  وزيغهم المبين " (موقف علماء الجزائر من الإمام محمد بن عبد الوهاب ودعوته السلفية)

 (6)አሽሸይኽ አል ዓላማህ አብዱል ሃሚድ ባዲስ (አልጄሪያ)

”የ አል ኢማም  ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ  ዳዕዋ አላማ ;-

- በዓቂዳ ዘርፍም ሆነ በሌሎችም ርእሶች በኢስላም ስም ከተፈጠሩ እና መጤ ከሆኑ ነገሮች ኢስላምን ማፅዳት

_ ሙስሊሞች የተሳሳተን  መንገድ መከተል ትተው ወደ ትክክለኛው ኢስልማዊ ጎዳና መመለስ ነው :: “

*** الشيخ محمد الغزالي 

قال " رفع محمد بن عبد الوهاب شعار التوحيد ، وحق له أن يفعل ! فقد وجد نفسه في بيئة تعبد القبور ، وتطلب من موتاها ما لا يطلب إلا من الله سبحانه ..

وقد رأيت بعيني من يقبلون الأعتاب ويتمسحون بالأبواب ويجأرون بدعاء فلان أو فلان ، كي يفعل كذا وكذا ! ما هذا الزيغ ؟ ما الذي أنسى هؤلاء ربهم ؟ وصرفهم عن النطق باسمه والتعلق به ؟ وماذا يرجو العبيد من عبد مثلهم لا يملك لنفسه نفعا ولا ضرا ؟ إنه لو كان حيا ما ملك لهم شيئاً ، فكيف وهو ميت ؟ .. " ( مائة سؤال عن الإسلام )

(7)አሽሸይኸ ሙሃመድ አገዛሊይ (ግብፅ)
“ ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ በነበረበት አካባቢ የመቃብር አምልኮ ስርአት እጅግ በመስፋፋቱ እንዲሁም ከአሏህ በስተቀር ማንም ሊጠየቅ የማይገባን ነገር ሙታንን በመጠየቃቸው ምክንያት  ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ የተውሂድን አርማ አንግቦ ተነሳ ያንን ማድረጉ ተገቢ ነበር :: እነዚህን መቃብር አምላኪዎች የቀብር በሮችን ሲሳለሙ(ሲስሙ)በየመቃብር ደጃፎች ሲያጎበድዱ እከሌ ሆይ (ሟቹን) እንዲህ አድርግልን እንዲያ ፈፅምልን  እያሉ በመማፀን  ሲጣሩ እኔ እራሴ 
ተመልክቼአለሁኝ :: ምን አይነት ጥመት ነው ??!! እነዚህን ሰዎች ጌታቸውን ስሙን ከመጥራት እና ወደ እርሱ ጉዳያቸውን ከማቅረብ ያዘናጋቸው ምንድን ነው ??! እንደራሳቸው ደካማ የሆነን ደካማ ፍጡርን ምን ያደርግልናል ብለው ነው የሚማፀኗቸው ??! " (ሚአቱ ሱኣል )‎
ለሸይኹል ኢስላም አል ኢማም ሙሃመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ ረሂመሁሏህ ዳዕዋ ስኬት አበይት ምክንያቶች

ተመልክቼአለሁኝ :: ምን አይነት ጥመት ነው ??!! እነዚህን ሰዎች ጌታቸውን ስሙን ከመጥራት እና ወደ እርሱ ጉዳያቸውን ከማቅረብ ያዘናጋቸው ምንድን ነው ??! እንደራሳቸው ደካማ የሆነን ደካማ ፍጡርን ምን ያደርግልናል ብለው ነው የሚማፀኗቸው ??! " (ሚአቱ ሱኣል )