Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ወላእ እና በራእ

ወላእ እና በራእ
ወላእ ፦ መወዳጀት(የልብ ወዳጅ አድርጎ መያዝ) ማለት ነው ።

በራእ ፦ መጥራራት ማለት ነው
እነዚህን መሠረታዊ ነገሮች አንድ ሙስሊም የሆነ ሠው ሊያውቃቸው አልፎም ሊተገብራቸው ግድ ይለዋል
አላህ እንዲህ ይላል 

((ምእመናን እና ምእመናትም ከፊሉ
የከፊሉ ረዳቶች ናቸው በመልካም ያዟቸዋል. ከመጥፎ ይከላከሏቸዋል ሠላትንም ይሠግዳሉ ዘካንም ይሠጣሉ
አላህና መልዕክተኛውንም ይታዘዛሉ እነዚያን አላህ በሮግጥ ያዝንላቸዋል አላህ በርግጥ አሸናፊ እና ጥበበኛ ነው "(አል
ተውባ)

አላህ ሡብሀነሁ ወተአላ ከሙእሚኖች ጋር መጎዳኘት እንዳለብን ካዘዘ ቡሀላ በአንፃሩ ደግሞ ካፊሮችን የልብ ወዳጅ አድርገን እንዳንይዝ ዛቻ አዘል መልዕክት እንዲህ
ሢል ያስተላልፋል

 "ምእመናን ካሀዲያንን ከምእመናን ውጪ
ረዳት አድርገው አይያዙ ይህን የሚሠራ ሠው ከአላህ ሀይማኖት ውስጥ በምንም አይደለም ፧ከእነሡ መጠበቅን ብትጠብቁ እንጂ ፣አላህ (ነፍሡን) ቁጣውን
ያስጠነቅቃቹሀል ፣መመለሻችሁም ወደ አላህ ነው "አል ኢምራን

ነብዩም ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም  ይህን ታላቅ መሠረት ትኩረት ሠጥተው ባልደረቦቻቸውን.እንዲህ ሢሉ ቃል አስገብቷቸው ነበር «አላህን በብቸኝነት ልታመልኩ ፣ ሠላትን ልትሠግዱ ፣ዘካን ልትሠጡ ፣ ከሙስሊሞች ጋር
ልትመካከሩ ፣ከሙሽሪኮች ጋር ልትለያዩ.ቃል አስገባቹሀለው "ነሠእይ እና አህመድ

☞ ወላእ ሊል ሙእሚኒን ፦ አንድ ሙእሚን ሌላ ሙዕሚን ወንድሙን በተለያየ መልኩ ሊወዳጅ ይችላል ከነዛ ውስጥ

1 ውዴታውን በመግለፅ ፦ ማለት ለራሱ የሚወደውን ነገር ባጠቃላይ ለሙስሊም ወንድሙ በመውደድ ፣ በሙስሊም
ወንድሙ ላይ መጥፎን ነገር የማያስብበት በሡም ላይ የማያሤርበት የሆነ መወዳጀት፣ እራሡ ላይ እንዲደርስበት
የማይፈልገውን ነገር ከሙስሊም ወንድሙ የሚከላከልበት የሆነ የውዴታ አይነት የአላህ መልዕክተኛ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም እንዲህ ይላሉ ((የአንድ ሙእሚን ለአንድ ሙእሚን ወንድሙ ያለው መተናነስ ና መተዛዘን ምሣሌው ልክ እንደ አንደ ሠውነት ነው አንድ ጣቱ በተጎዳ ግዜ ሙሉ ሠውነቱን እንደሚታመመው))

2 በመርዳት ፦ አንድ ሙስሊም ወንድምህ ያንተን እርዳታ በፈለገ ግዜ ከጎኑ ቆመህ ልትረዳው የግድ ነው የአላህ መልዕክተኛ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም እንዲህ ይላሉ ((ወንድምህ በዳይም ሆነ ተበዳይ እርዳው ፡ ሡሀቦች ተበዳዩ እሺ እንረዳዋለን በዳዩን እንዴት እንረዳዋለን? ሢሉ እጁን
ትይዛላቹ"(ከመበደል ትከለክሉታላቹ) በማለት መለሡ

3 ሙእሚኖችን በመምከር ለነሡ በማዘን ጀሪር ኢብኑ አብዲላህ አላህ ስራውን ይውደድለትና ""የአላህ መልዕክተኛን ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም. ሠላትን ልሠግድ ፣ ዘካን ላወጣ ፣ ሙስሊሞችን ልመክር ቃል ተገባብቻቸዋለው"" ይላል

⇡ከላይ የተጠቀሱት የ መወዳጀት አይነታዎች በአንድ ሙስሊም ላይ ዋጅብ (ግዴታ) ናቸው

ሀራም የሆነው ይባስ ብሎም. ከኢስላም በቀይ ካርድ የሚያባርረው የወላእ አይነት

1 ካፊሮችን የልብ ወዳጅ አድርጎ መያዝ ፦ አላህ ሡብሀነሁ
ወተአላ ካፊሮችን የተወዳጀ (የልብ ወዳጅ ያደርጋ) አካል እና ኢማን አብረው እንደማይሠባሠቡ እንዲህ ሢል ይነግረናል

((በአላህ እና በመጨረሻው ቀን የሚያምኑ ሠዎች አላህና መልዕክተኛውን ከሚጨቃጨቁ ሠዎች ፣አባቶቻቸውን
፣ልጆቻቸውን ፣ወንድሞቻቸውን ፣ዘመዶቻቸው ቢሆኑም እንኳን ሚወዳጁ ሆነው አታገኛቸውም …))

ይህንን ላደረጉ ጠንካራ ሙእሚኖች ወፈር ያለ ምንዳ እንዳዘጋጀላቸው ሢናገር

«እነዚያ በልቦቻቸው ስር እምነትን ፅፏል ፣ከሡ በሆነ መንፈስም ያበረታቸዋል ፣ከስሮቾ ወንዞች የሚፈሱባት
የሆነች ጀነትም ዘውታሪዎች ሢሆኑ ያስገባቸዋል ፣አላህ ከነሡ ወደደ እነሡም ከሡ ወደዱ ፣እነዚህ የአላህ ህዝቦች
ናቸው አዋጅ! የአላህ ህዝቦች የሚድኑ ናቸው ""ሙጃደላ 22

ይህም ከመሆኑ ጋር ግን ኢስላም እነዚህን ሠዎች መወዳጀት ይከልክለን እንጂ ኢስላምን እና እኛን ለማጥፋት የማይጥሩ
ከሆነ በመልካም ልንኗኗራቸው ፈቅዶልናል
 
« ከነዚያ በዲናቹ ካልተጋደሏቹ. እናንተንም ከሀገራችሁ ካላስወጧቹ ጋር በመልካም እንድትውሉላቸው እና ወደነሡ
እንድታስተካክሉ አላህ አይከለክላችሁም አላህ ትክክለኞችን ይወዳል"

2 .ካፊሮችን በሙስሊም ወንድሞቹ ላይ መርዳት ፦ አላህ ሡብሀነሁ ወተአላ ይህንን ተግባር ጠንከር ባለ ቃለ እንዲህ
ሢል ይከለክላል

« እናንተ ያመናችሁ ሆይ ከምእመናን ውጫ ከሀዲዪንን ረዳት አድርጋቹ አትያዙ ለአላህ በናንተ ላይ ግልፅ ማስረጃን
ልታደርጉ ትፈልጋላችሁን? »ኒሣእ 144

ከምዕመናን መወዳጀት ከካሀዲያን መጥራራት ያለው ፋይዳ 

1. ትክክለኛ የሆነችው አቂዳ የበላይነቷን ይፋ ታወጣለች ፣ በካፊሮች እና በሙስሊሞች. መካከል ልዩነት እንዳለም
ታረጋግጣለች

☞ አስተውላቹ ከሆነ አንድ ሰሞን አንዳኖድ ሠዎች  ያሉበት ሆነው ቁርአን እና መፀሀፍ ቅዱስን ፣ የመስጂድ ምስል እና
የቤተ ክርስቲያን ምስልን አብሮ በማድረግ አንድ ነን የሚል
ነገር ለማንፀባረቅ ሢሞክሩ ሌሎቹ ደግሞ  ይህንን ሢያራግቡ እንደነበር የማይረሣ ነው ኢስላም በማንኛውም መልኩ የካፊርን እርዳታ አይሻም!! በዚህ መልኩ እርዳታ ለማግኘት መሞከር የኢስላምን ምሉእነት ማንኮታኮት ነው የሚሆነው!

2 ከአላህ ቁጣ ነፃ ለመሆን ይረዳል አላህ እንዲህ ይላል.

«ከእነሡ ብዙዎቹ እነዚያን የካዱትን ሢወዳጁ ታያለህ ። አላህ የተቆጣባቸው በመሆኑም ለነፍሦቻቸው ያስቀደሙት
በጣም ከፋ ።በቅጣት ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው "" ((ማኢዳ 80))

ይህንን የአቂዳ ጎን አምኖ ተቀብሎም ተግባር ላይ ማዋል ዋጂብ ነው!!

ከሀዲያንን መወዳጀት በተለያየ ነገር ሊገለፅ ይችላል ከነዛ ውስጥ

★ በአለባበስ በአመጋገብ…  ከነሡ ጋር መመሣሠል
★ እነሡ በተጠሩባቸው ስሞች መጠራት
★ በአላቶቻቸውን እንዲያከብሩ መተባበር ፣ እንኳን አደረሠህ አደረሠሽ መባባሉ
★ ያሉበትን ውድቅ የሆነ እምነት እረስቶ ስለ አህላቃቸው እያወራ እነሡን ማወደስ
★ ለነሡ ምህረት መለመን 

☞ ለአንድ ሙእሚን ከነዚህ ከሀዲያን እና ሙብተዲእ ሊጠነቀቅ እንዲሁም ሊርቃቸው ይገባል. ከምዕመናን እና ከሡና ሠዎች ጋር ሊተሣሠር በአላህ ገመድ ላይ አንድ ሊሆን. ግድ ይላል!!! 

የአላህ ሠላም በመልዕክተኛው ላይ ይሁን!!!!

Post a Comment

0 Comments