Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የሀጅ ተጛዦች ስንቅ ቁ.1

የሀጅ ተጛዦች ስንቅ ቁ.1
ስኬታማ ሀጅ ከመማር ይጀምራል!
ተከታዩ ባለ ሶስት ክፍል የቪዲዮ መማሪያ በሳውዲ የኢስላማዊ ጉዳዪች ሚኒስቴር (የሀጅ አፈጻጸም... እርምጃ በርምጃ ) በሚል ርእስ የተዘጋጀ ሲሆን፤
ሙሉ ትምህርቱ በአማርኛ ከመተርጎሙም በላይ መስማት ለተሳናቸው በምልክት ቋንቋ ተዘጋጅቷል።

Share Share Share
ዳውንሎድ በማድረግ ወይም ይህንን ሊንክ በመጠቀም ሀጅ ለነየቱ ሰዎች እናድርስ!
የሀጅ አፈጻጸም... እርምጃ በርምጃ 1
Hajj step by step (Amharic) part one
http://www.youtube.com/watch?v=OB39LC8ZmKk&feature=share&list=ULOB39LC8ZmKk
የሀጅ አፈጻጸም... እርምጃ በርምጃ 2
Hajj step by step (Amharic) part two
http://www.youtube.com/watch?v=f1qcI7WCKcU&feature=share&list=ULf1qcI7WCKcU
የሀጅ አፈጻጸም... እርምጃ በርምጃ 3
Hajj step by step (Amharic) part three
http://www.youtube.com/watch?v=vDWurYPZ4sE&feature=share&list=ULvDWurYPZ4sE
አላህ ይቀበላችሁ!
ሀጅ መብሩር ያድርግላችሁ!
አሚን!!

Post a Comment

0 Comments