Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የሀጅ ተጛዦች ስንቅ ቁ.3

የሀጅ ተጛዦች ስንቅ ቁ.3
Share Share Share
ስኬታማ ሀጅ ከመማር ይጀምራል!
በስእላዊ መግለጫዎች የተዘጋጁ አስር አጫጭር የመማሪያ ቪዲዮዎች በአማርኛ ተተርጉመው ቀርበዋል፤
ዳውንሎድ በማድረግ ወይም ይህንን ሊንክ በመጠቀም ሀጅ ለነየቱ ሰዎች እናድርስ!
1) ሐጅን የሚመለከት የትውውቅ መቅድም: http://youtu.be/YBVaAPCw0bo
2) ሐጅና ዑምራን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች: http://youtu.be/UIxUyDy7_6E
3) የሐጅ ማእዘናት ዋጅቦችና ሱናዎች: http://youtu.be/DOPX-zlTcTk
4 ) የዑምራ ማእዘናት ዋጅቦችና ሱናዎች: http://youtu.be/pxHnlxWRJnQ
5) ሚቃቶች:
http://youtu.be/tPmaOJd6iUQ
6) ኑሱክና ተልቢያ: http://youtu.be/QI9k3Lv6GBE
7) እሕራም: http://youtu.be/G5dGhSAdsNo
8) ፍድያ (ቤዛ) እና ሀድይ: http://youtu.be/jcA2HJtyylU
9) የሐጅና ዑምራ አፈጻጸም: http://youtu.be/dCvfiz4q2Rc
10) የመዲና ጉብኝት የመዲና ትሩፋትና የላቀ ደረጃዋ: http://youtu.be/AYQIPAI3lC8
አላህ ይቀበላችሁ!
ሀጅ መብሩር ያድርግላችሁ!
አሚን!!

Post a Comment

0 Comments