Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ውዷ እህቴ! ሂጃብሽ ክብርሽ ነው!

معا للحشمة والحياء!
ውዷ እህቴ!
ሂጃብሽ ክብርሽ ነው!
ሂጃብሽን መጠበቅሽ፤ የአላህን ትእዛዝ በመፈፀም ለታላቅ ማእረግ የምትደርሺበት ትግል ነው።
በክረምት ወራት ብርድ ነውና የተራቆቱ ሴቶች አይታዩም! በክረምት ብርድን መፍራታቸው ከመራቆት ከከለከላቸው፤ ታዲያ የጀሀነም እሳትን መፍራት ከመራቆት ለምን አይገታቸውም?
ይህንን ጥበባዊ ምሳሌ አስተዉዪ፤
ዛፎች ቅጠላቸው ረግፎ ለሰዎች ተራቁተው ሲታዩ፤ አጣቸው ለዱንያዊው እሳት ማጋጋሚያ ማገዶ መሆን ነው። እንደዚሁ ሴቶች በይፋ ሲራቆቱ የጀሀነም ማገዶ ይሆናሉ።
ከአለባበስ በፊት የሴትነት መገለጫ፤ ጨዋነት እና አይን አፋርነት "ሀያእ" ነው።
አንዳንድ ሙስሊም ያልሆኑ ልእልቶች አካላቸውን የሚሸፍን ልብስ እንጂ አይለብሱም። እርቃናዊው አለባበስ ወራዳ የጭፈራ ቤት ሴቶችን ብቻ ነው የሚመጥነው ይላሉ።
የአንዳንድ እህቶች ሁኔታ ግን ልብን ያቆስላል!!
ሙስሊም እህቴ ሆይ!!
መንግድ ለሚያስቱሽ የሰው ሰይጣት
ጆሮሽን አታዉሺ፤ የስኬት ጉዞ ቆራጥነትሽን ይፈልጋል!!
ዉዷ እህቴ!
አላማና ግብሽ ታላቅ ይሁን፤ የወንዶችን ፊትና አትቅረቢ፣ በመንገድም አትጋፊያቸው፤ ፉክክርሽ በመልካም ስራ ብቻ ይሁን!
አላህ እንዲህ ብሏል፤
{إِنَّ الْمُسْلِمِينَ وَالْمُسْلِمَاتِ وَالْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ وَالْقَانِتِينَ وَالْقَانِتَاتِ وَالصَّادِقِينَ وَالصَّادِقَاتِ وَالصَّابِرِينَ وَالصَّابِرَاتِ وَالْخَاشِعِينَ وَالْخَاشِعَاتِ وَالْمُتَصَدِّقِينَ وَالْمُتَصَدِّقَاتِ وَالصَّائِمِينَ وَالصَّائِمَاتِ وَالْحَافِظِينَ فُرُوجَهُمْ وَالْحَافِظَاتِ وَالذَّاكِرِينَ اللَّهَ كَثِيرًا وَالذَّاكِرَاتِ أَعَدَّ اللَّهُ لَهُمْ مَغْفِرَةً وَأَجْرًا عَظِيمًا} الأحزاب:35
{ሙስሊሞች ወንዶችና ሙስሊሞች ሴቶች፣ ምእምናንና ምእምናትም፣ ታዛዦች ወንዶችና ታዛዦች ሴቶችም፣ እውነተኞች ወንዶችና እውነተኞች ሴቶችም፣ ታጋሾች ወንዶችና ታጋሾች ሴቶችም፣ አላህን ፈሪዎች ወንዶችና አላህን ፈሪዎች ሴቶችም፣ መጽዋቾች ወንዶችና መጽዋቾች ሴቶችም፣ ጿሚዎች ወንዶችና ጿሚዎች ሴቶችም፣ ( ካልተፈቀደ ሥራ) ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች ወንዶችና ጠባቂዎች ሴቶችም፣ አላህን በብዙ አውሺዎች ወንዶችና አውሺዎች ሴቶችም፣ አላህ ለነርሱ ምሕረትንና ታላቅን ምንዳ አዘጋጅቶላቸዋል} አል አህዛብ 35
አላህ ሆይ!
ሙስሊም እህቶቼን ጨዋነትን ለግሳቸው፤ የሀያዕና የሂሽማ ካባ አልብሳቸው... ግልፅም ይሁን ድብቅ ከሆኑ ጥፋቶች ጠብቃቸው... አሚን!
معا للحشمة!
في الشتـاء تختفي مظاهر التّـعـرّي خوفـاً من البرد الزائـد !!!
فلماذا لا تختفي أبـداً خوفـاً من عذاب الله ؟؟!!
حكمة رائعة :
عندما تتعرى الأشجار من ورقها أمام الملأ يكون مصيرها حطب لنار توقد بالدنيا !
كذلك النساء إذا تعرت أمام الملأ فقد يكون مصيرهن حطب جهنم.
الأنوثة {{حياء}} قبل أن تكون أزياء
أميرات كافرات لا يلبسن إلا اللبس الساتر ..تقول إحداهن... اللبس العاري فقط لنساء المراقص!
مؤلمة يا فتيات أمه محمد!
أختي المسلمة؛ لتكن همتك عالية؛ احذري مزاحمة الرجال والاختلاط بهم ولكن زاحميهم ونافسيهم في عمل الخيرات.
قال تعالى:
{إِنَّ الْمُسْلِمِينَ وَالْمُسْلِمَاتِ وَالْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ وَالْقَانِتِينَ وَالْقَانِتَاتِ وَالصَّادِقِينَ وَالصَّادِقَاتِ وَالصَّابِرِينَ وَالصَّابِرَاتِ وَالْخَاشِعِينَ وَالْخَاشِعَاتِ وَالْمُتَصَدِّقِينَ وَالْمُتَصَدِّقَاتِ وَالصَّائِمِينَ وَالصَّائِمَاتِ وَالْحَافِظِينَ فُرُوجَهُمْ وَالْحَافِظَاتِ وَالذَّاكِرِينَ اللَّهَ كَثِيرًا وَالذَّاكِرَاتِ أَعَدَّ اللَّهُ لَهُمْ مَغْفِرَةً وَأَجْرًا عَظِيمًا} الأحزاب:35
اللهم ألبس نسائنا لباس الحشمة وجنبهن الفتن ما ظهر منها وما بطن... آمين!