Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

እህቴ ሆይ! በድጋሚ እህቴ ከቤት ውጭ ምንድን ነው አጭሩ ካልሲ???

እህቴ ሆይ! በድጋሚ
እህቴ ከቤት ውጭ ምንድን ነው አጭሩ ካልሲ???

1) አላህን እና መልክተኛውን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እያመፁ ወዴት ለመድረስ ነው?

2) አንቺ ሂጃብሽን ሳታስተካክይ በየመንገዱ ለፈተንሻቸው ወንዶች ሁሉ ወንጀሉ ካንቺ ሳይቀነስ ሊያገኝሽ እንደሚችል ልብ ብለሽ ታውቂያለሽን???

3) ድንገት ‹‹style›› (እስታይል) ነው ትይ ይሆናል፡፡ ያልገባሽ የነብዩን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ትዕዛዝ ጥሶ Style የሚባል የለም ውርደት እንጂ፡፡

4) ጣረ ሞት፤ ቀብር፤ የቀብር ቅጣት፤ ማህሸር፤ ጀሃነም ያለበት ሰው በቻለው መጠን የታዘዘውን ይፈፅማል እንጂ የተከለከለውን ሰርቶ 2 አገር ኪሳራ ላይ ይወድቃል ???

ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው፡፡ አትሸወጂ እህቴ ንቂ ሂጃብሽን አደራ
እህቴ ሆይ! አላህን ፍሪ፡፡