Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

እንዴስ ታርፋለህ ? ወላሂ እኛ ማረፍ አንችልም


እንዴስ ታርፋለህ ? ወላሂ እኛ ማረፍ አንችልም
كيف تستريح ؟ والله ما نستريح

————————————

قال العلامة ربيع المدخلي حفظه الله፡-

አል አላማ ሸኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አል መድኸሊይ (ሃፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ፡-

كيف ترى أن تستريح أيها المؤمن الناصح
እንዴት ስ ታርፋለህ አንተ አማኝ መካሪ ሆይ?

وأنت ترى أهل البدع يكيدون
የቢድዐ ሰዎች (ሱና ላይ) ሲያሴሩ እያየህ

وأهل الفتن والفساد يكيدون لأبنائك وأخوانك في العقيدة والمنهج
የፊትና ሰዎች እና የፈሳድ ሰዎች በልጆችህና በወንድሞችህ በአቂዳቸውና
በመንሃጃቸው ላይ ሲያሴሩባቸው እያየህ

كيف تستريح ؟ والله ما نستريح ፦
እንዴትስ ታርፋለህ ? ወላሂ እኛ ማረፍ አንችልም!

والله أحيانا ما ننام حزناً على أبنائنا
وخوفاً عليهم من ضياع دينهم ودنياهم፦
ወላሂ ለልጆቻችን ተጨንቀን እኛ ዕንቅልፍን አንተኛም
ምናልባት ዲናቸውንና ዱኒያቸውን እንዳያጡ ፈርተን

لا تظنوا أن هذه شكوى
ይሄ (የምናደርገው) ስሞታ እንዳይመስልክ

لا والله ما نبين إلا لوجه الله تبارك وتعالى
ወላሂ በጭራሽ የአላህን ተባረከ ወተዐላ ፊት ፈልገንበት እንጂ ስለዚህ ጉዳይ አናወራም

ونرى أن هذا من أوجب الواجبات
وأفرض الفرائض نقوم به لله رب العالمين
ይህም ጉዳይ (የፈሳድ ሰዎችና የቢድዓ ሰዎችን ማስጠንቀቅ) አንገብጋቢ ሆኖ አግኝተነዋል
ለዐለማት ጌታ የምናደርገውም የግዴታም ግዴታ ስራ ጭምር

[መርሃበን ያ ጣሊበል ኢልም ገፅ 30]