Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ኡለማዎቻችንን እንወቅ


ኡለማዎቻችንን እንወቅ
________
- ሸይኽ ሙሃመድ አማን አል ጃሚ ኢትዮጵያዊ 1996 እ.ኤ.አ የሞቱ
- ሸይኽ አብዱረዛቅ አል አፊፊ ግብፃዊ 1994 የሞቱ
- ሸይኽ ባዲዑዲን ሸኸል ሺንዲ ፓኪስታናዊ 1996 የሞቱ
- ሸይኽ ሃማድ አል አንሳሪ ማሊያዊ (ምዕራብ አፍሪካ) 1997 የሞቱ
- ሸይኽ አብዱል ዓዚዝ ኢብኑ ባዝ ስዑዲያዊ 1999 የሞቱ
- ሸይኽ ናስሩ ዲን አል አልባኒ አልባኒያዊ 1999 የሞቱ
- ሸይኽ ዑመር ቢን ሙሃመድ ፈላታህ አፍሪካዊ ስዑድ የተወለዱ 1999 የሞቱ
- ሸይኽ ሙሃመድ አስ ሶማሊ ሶማሊያዊ 1999 የሞቱ
- ሸይኽ ሙሃመድ ሳሊህ አል ዑተይሚን ስዑዲያዊ 2001 የሞቱ
- ሸይኽ ሙቅቢል ቢን ሃዲ አል ዋዲዕ የመናዊ 2001 የሞቱ
- ሸይኽ ዐብዱሰላም አል ቡርጂስ ስዑዲያዊ 2004 የሞቱ
- ሸይኽ ሳፊዩረህማን ሙባረካፑሪ ህንዳዊ 2006 የሞቱ
- ሸይኽ አሕመድ ቢን የህያ አነጅሚ ስዑዲያዊ 2008 የሞቱ
- ሙሃመድ ቢን አብዱል ወሃብ አል በና ግብፃዊ 2009 የሞቱ
- ሸይኽ ዐብዱላህ አል ጙዳያን ስዑዲያዊ 2010 የሞቱ
- ሸይኽ ዐብዱላህ ቢን አብዱልዓዚዝ አል አቂል ስዑዲያዊ 2011 የሞቱ
- ሸይኽ ሙሃመድ አስ ሱበይል ስዑዲያዊ 2012 የሞቱ
- ሸይኽ ዘይድ ቢን ሃዲ አል መድኸሊ 2014 የሞቱ
_____________
አላህ ሁሉንም ይዘንላቸው ጀነተል ፊደውስን ይሸልማቸው
____________
በሕይወት ያሉ

- ሸይኽ ሙሃመድ ዓሊ ዓደም አል ኢትዮጲ ዕድሜ
- ሸይኽ ሳሊህ አል ሉሃይዳን ዕድሜ 82/83
- ሸይኽ ሳሊህ ኣል ፈውዛን ዕድሜ 79/80
- ሸይኽ ሃሰን ኢብን አብዱልወሃብ አል መርዙቅ አል በና ዕድሜ 88
- ሸይኽ አብዱል ሙኽሲን አል ዓባድ ዕድሜ 79
- ሸይኽ ረቢ ቢን ሃዲ አል መድኸሊ ዕድሜ 81
- ሸይኽ ዑበይድ አል ጃቢሪ ዕድሜ 75/76
- ሸይኽ ዐብዱል ዓዚዝ አል አሸ-ሸይኽ ዕድሜ 70/71
- ሸይኽ ዐብዱረህማን አል አጅላን ዕድሜ 75/76
___________
አላህ ያቆያቸው
__________
ዐብዱላህ ኢብን ዑመር እንዳስተላለፉት ረሱሉና ሰለላሁዓለይሂወሰለም እንዲህ አሉ :-
" አላህ ሰዎች ጋር ያለውን ዕውቀት እንዲው አይቀማቸውም ፤ ነገር ግን የዑለማዎችን ነፍስ አንድ በአንድ ይወስዳታል እስከ ሰዎች ጥመትን እስከሚቀዳጁ ድረስ ፤ በአንድ ነገር ላይ ብይን በሚጠየቁበት ጊዜ ያለዕውቀት ይመልሳሉ ፤ በዚህም ምክንያት እራሳቸው ጠመው ሌላውንም ያጠማሉ "
ሰሂህ ቡኻሪ

ለሃያ ዓመታት በሕይወት የነበሩት የዘመናችን ዑለማዎች እንደ ነቢያዊ ትንቢቱ አንድ በአንድ ተለቀሙ አሁን ያሉትም በዕድሜ እየገፉ ነው ፤ ነገ ዛሬ ሳንል ዕውቀትን እንሸምትባቸው ።
እነሱንም አላህ ይጠብቅልን