Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

በዚህ የቀውስ ወቅት ደካሞችን እና ሚስኪኖችን መርዳት የመጣብንን በላእ (መዓት) ይመልስልናል

◼️በዚህ የቀውስ ወቅት ደካሞችን እና ሚስኪኖችን መርዳት የመጣብንን በላእ (መዓት) ይመልስልናል።
💎የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል
"አላህ ይህን ሙስሊም ማህበረሰብ የሚረዳው በደካሞች ዱዓ እና በቅንነታቸው ነው።"
👉አላባኒ ሰሒህ ብለውታል
📚አነሳኢይ በቁጥር (3178) ዘግበውታል
Tl

Post a Comment

0 Comments