Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ከህመም ፋይዳዎች ውስጥ ጥቂቱ የሚከተሉት ናቸው።

ከህመም ፋይዳዎች ውስጥ ጥቂቱ የሚከተሉት ናቸው።
① ለወንጀል መታበስ ሰበብ ነው።
② ደረጃን ከፍ ያደርጋል።
③ ጀነት ለመግባት ሰበብ ነው።
④ ኣኺራን ያስታውሳል። ከመዘናጋት ይመልሳል። ወደ ተውበት ይቀሰቅሳል።
⑤ ከሕመም በፊት የነበርንበትን ፀጋ በማስታወስ አላህን እንድናመሰግን ያግዛል።
⑥ ህመም ላይ ሆነው የዘነጋናቸውን ወገኖች ያስታውሳል።
⑦ የዱንያን ጎዶሎነትና ጠፊነት በማስታወስ የተፈኩር በር ይከፍታል።

ሙስሊም የሆነ ሰው ከህመሙ ይጠቀም ዘንድ በህመሙ ላይ ሶብር ሊኖረውና አላህን ሊያስብ ይገባል። ያለበለዚያ ከሁለት ያጣ ነው የሚሆነው።

Post a Comment

0 Comments