#ጨለማና ብርኃን
ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል፥
💥("እውር የሆነና የሚያይ ሰው እኩል ናቸውን? ጨለማዎችና ብርሃንስ አንድ ናቸውን?!) ረዕድ 16
"እውር" ማለት ካፊር ማለት ሲሆን "ጨለማዎች" ማለት የጥመትና የክህደት መንገዶች ናቸው
የሐቅ ጎዳና አንድ ብቻ በመሆኑም በነጠላ ቁጥር (" ብርኃን") ተብሏል

22/7/1439 ዓ.ሂ
@ዛዱል መዓድ

0 Comments