በደረት (በሆድ) ተደፍቶ መተኛት
▪የዒሽ አልጊፋሪ የሚባሉት ሰሓቢይ رضي الله عنه እንዲህ ይላሉ፥ ( መስጂድ ውስጥ በሆዴ ተደፍቼ በተኛሁበት የሆነ ሰው በእግሩ እየነካካኝ "*ተነስ ይህ አላህ የሚጠላው አስተኛኘት ነው*" አለኝ ቀና ብዬ ሳይ ረሱል ﷺ ናቸው
رواه أبو داود وصححه الألباني
📂ከዚህ ሐዲሥ እንደምንረዳው በሆድ/በደረት ተደፍቶ መተኛት ለወንድም ይሁን ለሴት ክልክል (የተወገዘ ተግባር ) መሆኑን ነው
رواه أبو داود وصححه الألباني
📂ከዚህ ሐዲሥ እንደምንረዳው በሆድ/በደረት ተደፍቶ መተኛት ለወንድም ይሁን ለሴት ክልክል (የተወገዘ ተግባር ) መሆኑን ነው
▪ታሞ (ምክንያት ኖሮት) በሌላ ጎኑ መተኛት ያልቻለ ሰው ግን ለጊዜው በደረቱ( በሆዱ) ተደፍቶ ቢተኛ ችግር አይኖረውም፣ ይህ በእንዲህ እንዳለ በደረት ላይ መተኛት ለጤናም ጥሩ እንዳልሆነ የህክምና ባለሙያዎች ተናግረዋል::
⭕ሴት ልጅ በጀርባዋ ተንጋላ መተኛት እንደ ማይፈቀድላት ወይም ተገቢ እንዳልሆነም ታላቁን ታቢዒይ፥
📂 ኢብኑ ሲሪን፣ ዑመር ኢብኑ ዐብዲል-ዐዚዝንና ኢማሙ አሕመድን ጨምሮ የተለያዩ የዲን ሊቃውንት ገልጸዋል
በተለይ ደግሞ ሰው ያለበት አካባቢ ላይ ከሆነ:: ይህም ከላይ እንደተገለጸው በቂ ምክንያት ካለና በሌላ ጎን መተኛት የማይቻል ከሆነ ግን ችግሩ እስኪቀረፍ ድረስ ይቻላል
📂 ኢብኑ ሲሪን፣ ዑመር ኢብኑ ዐብዲል-ዐዚዝንና ኢማሙ አሕመድን ጨምሮ የተለያዩ የዲን ሊቃውንት ገልጸዋል
በተለይ ደግሞ ሰው ያለበት አካባቢ ላይ ከሆነ:: ይህም ከላይ እንደተገለጸው በቂ ምክንያት ካለና በሌላ ጎን መተኛት የማይቻል ከሆነ ግን ችግሩ እስኪቀረፍ ድረስ ይቻላል
▪መላው የህይወታችን ዘርፍ ላይ ሊገጥሙን የሚችሉ ነገሮችን በሙሉ ግልጽ አድርጎ የሚያብራራ ሀይማኖት (ኢስላም) ተከታዮች ያደረግን ጌታ አላህ የላቀ ምስጋናና ውዳሴ ይገባው
(الحمد لله )
(الحمد لله )
0 Comments