💥ሁላችንም ልንቀበላቸው የሚገባ
ሶስት እውነታዎች
ሶስት እውነታዎች
① ከሞት ማምለጥ የለም
② ዱኒያ ላይ እረፍት የለም
③በሰዎች የማይዘለፍና የማይተች ማንም የለም!
② ዱኒያ ላይ እረፍት የለም
③በሰዎች የማይዘለፍና የማይተች ማንም የለም!

ከሞት ነቢያትም አልዳኑም ሰው ሁሉ የተፈጠረው ሊሞት ነው ዋናው ነገር ኻቲማ አምሮ መሞቱ ነው
ስም ማጥፋትና የሌለውን መለጠፍ አላህና መልእክተኞቹ ላይም ተፈጽሟል!
የሰው ልጅ ከምጥ ሰዓት ጀምሮ በሰከራተል መውት ነፍሱ እስክትወጣ ድረስ የተሟላ እረፍትን አያገኝም
ከሞት በኋላ ሙእሚኖች ያርፋሉ የከሃዲያን ድካምና ስቃይ በርትቶ ይቀጥላል
💥የአላህ ባሪያዎች ሆይ፥ ረጀም ጉዞ የሚጠብቀው ሰው በየመንገዱ ዳርቻ ላይ የቆሙ ስራ ፈቶች አላማውን አያስረሱትም!
የሰው ልጅ ከምጥ ሰዓት ጀምሮ በሰከራተል መውት ነፍሱ እስክትወጣ ድረስ የተሟላ እረፍትን አያገኝም
ከሞት በኋላ ሙእሚኖች ያርፋሉ የከሃዲያን ድካምና ስቃይ በርትቶ ይቀጥላል

ሐሙስ 24/4/1439 ዓ.ሂ
@ዛዱል መዓድ
0 Comments