ቁርአን ችግር አለበት ለሚሉ ክርስቲያኖች!!
"መፅሀፍ ቅዱስ" ከመጀመሪያ አስከ መጨረሻው ቢነበብ .....
## እንደሚታወቀው ሙስሊሙ በተሰበሰበበት ቦታና ወቅት የተከበረው ቁርአን ከላይ እስከታች ተደጋግሞ ይነበባል። መመሪያችን የተሟላ፣ በእጅጉ ማራኪ እና እንከን የማይገኝበት ነውና አድማጩ (በተለይ ግንዛቤ ያለው አማኝ) ያዝናል፣ ያለቅሳል ፣ እምነቱ ይጨምራል ፣ ውስጡ በሀሴት ይሞላል ። ወደ እምነቱ ያለው ቅርበት ይጨምራል!!
ግን ........ "መፅሃፍ ቅዱስ" የሚያምኑበትና የሚመኩበት ተከታዮቹ በተሰበሰቡበት ከመጀመሪያው ተጀምሮ እስከ መጨረሻው ድረስ ቢነበብ አድማጩም ከወገንተኝነት ነፃ ሆኖ ቢያደምጠው ምን ይከሰት ይሆን? ! በእምነቱ ላይ የመቆየት ሁኔታውስ እንዴት ይሆን? ! በዚህ አደናጋሪ መፅሀፉ ላይ የነበረው አቋምስ አብሮት ይቆይ ይሆን? !
በእርግጥ "አዋቂዎቻቸው"ና "መሪዎቻቸው" መፅሀፋቸው ከላይ እሰከታች እንዲነበብ የሚፈቅዱም አይመስሉ!! ኧረ አይፈልጉም! ( በነገራችን ላይ መሪዎቻቸው ጭምር መፅሀፋቸውን በሚገባ አያውቁትም— በተለይ የጴንጤዎቹ መሪዎች! ! እነሱ የጳውሎስን ንግግር ደጋግመው ከማነብነብ ውጭ ሌላ አውቀት አልተጠጋቸውም!!)
ዞሮ ዞሮ ሙሉ በመሉ መነበቡን ልቦናቸው አይፈቅድም!!
ምክንይቱም ሁሉም ይነበብ ከተባለ የሚከተሉት ነገሮች ጉድ እና ረብሻ ሊፈጥሩ ይችላሉ ፣፣፣
" እግዚአብሄር ሁለት ጋለሞታዎችን አገባ ፣ ከዛም ....... ቀጥሎ ያለውን እንኳን ባልጠቅሰው ይሻላል! ! ትልቅ ጉድ አለበት ፣ አፍራለሁ .... እፈራለሁም!
" እግዚአብሄር " ምላጭ ተውሶ ፂሙን እንደላጨ ከዛም እንደሚኮሰኩሰውም ሊነበብ ነው ......
ዘማቾቻቸውን " ሴቶችን ህፃናትን እርጉዞችን እንዲገሉ የሚያዘው ህጋቸው ሊሰማ ነው ... ( ከዚህም ጋር ቁርአን ንፁሀንን ግደሉ ይላል ይላሉ)
ሴት ልጅ "እንኳን ማስተማር ከቤቷ ውጭ መማር እንኳን እንደማትችል" የሚያትተው ጉድ ሊሰማ ነው (ከዚህም ጋር ቁርአን ሴቶችን ይጨቁናል ይላሉ) የጴንጤ ሴቶች እንዳበደ ዱርየ በየመንገዱ ይጮሃሉ!! መፅሃፋቸው ግን መማር ቢፈልጉ እንኳን ቤቶቻቸው ውስጥ ባሎቻቸውን እንዲጠይቁ እንጂ ለመማር እንኳን እንዲወጡ አይፈቅድላቸውም! እንደ እብድ በየ አደባባይ እንዲጮሁ ሊፈቅድላቸው ይቅርና!!!
እናማ፣ ከዚህ ሁሉማ ይቅርብን ፣ አይነበብ፣ ተከድኖ ይብሰል ማለታቸው አይቀርም
በነገራችን ላይ ይህ
ለናሙና ያህል ተወሳ እንጂ ጉዱ ብዙ ነው !!
ቁርአን መመሪያህ የሆነ ሁሉ ደስ ይበልህ!!
ከፀጋዎች ሁሉ ትልቅ የሆነውን ኢስላምን ሰጥቶሀልና
ፈጣሪህን በእጅጉ አመስግን!!

0 Comments