Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

. . ከህዝቦቹ አህያ በላይ የጠመመ ነው!!!


. . ከህዝቦቹ አህያ በላይ የጠመመ ነው!!!
ኢብኑ ተይሚይያህ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላል፦
استقر أمر أهل السنة على تقديم عثمان، وإن كانت هذه المسألة ـ مسألة عثمان وعلي ـ ليست من الأصول التي يضلل المخالف فيها عند جمهور أهل السنة، لكن المسألة التي يضلل المخالف فيها هي مسألة الخلافة.
وذلك أنهم يؤمنون بأن الخليفة بعد رسول الله صلى الله عليه وسلم أبو بكر، ثم عمر، ثم عثمان، ثم علي، ومن طعن في خلافة أحد من هؤلاء الأئمة فهو أضل من حمار أهله

«አህሉል ሱንናዎች ዑሥማን (ረዲየላሁ ዐንሁ) በደረጃ ቀዳሚው እንደሆነ ያምናሉ። ይህ ጉዳይ እንደሆነ (ዑሥማን ይቀድማል ዐሊይ የሚለው) በብዙኃኑ የአህሉል ሱንናህ ዑለማዎች ዘንድ ለጥመት የሚያጋልጥ ተቃርኖ የሚፈጥር መሠረታዊ ጉዳይ አይደለም።
ሆኖም የተቃረነውን ለጥመት የሚዳርገው ጉዳይ የኺላፋ ጉዳይ ነው። ምክንያቱም (አህሉል ሱናዎች) መልእክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ቀጥሎ ኺላፋው (በቅድሚያ) አቡ በክር፥ ዑመር፥ ከዚያም ዑሥማን ከዚያም ዐሊይ መሆኑን ያምናሉ። ከነዚህ መሪዎች ውስጥ አንዱንም ኸሊፋ የተሳደበ (የተቸ) ከህዝቦቹ አህያ በላይ የጠመመ ነው!!።»
[መጅሙዑል ፈታዋ 3101/102]

Abu Aisha