የእኛና የዐረቦች የሃገራት አጠራር
ጀርመን= አልማኒያ
ሞሮኮ= መግሪብ
ሀንጋሪ= መጀር
ኳታር= ቀጠር
ግብፅ= ሚስር/ መስር
አልጄሪያ= ጀዛኢር
ኮሞሮስ ደሴት= ጁዙረል ቀመር
ኮቲዲቮር= ሳሒለል ዓጅ
ሶሪያ= ሱርያ
ሊባኖስ= ሉብናን
ዮርዳኖስ= ኡርዱን
ፍልስጤም= ፈለስጢን
ስዊዘርላንድ= ሱወይስራ
ቻይና= ሲን
አሌፖ= ሐለብ
ደማስቆ= ዲመሽቅ
ፓልሚራ= ተድሙር
ካይሮ= ቃሂራ
ትሪፖሊ= ጠራብሉስ
ካርቱም= ኹርጡም
አቡ ዳቢ= አቡ ዞቢ
ሌሎችም የምንለያይባቸው አጠራሮች ብዙ ይኖራሉ።
ጀርመን= አልማኒያ
ሞሮኮ= መግሪብ
ሀንጋሪ= መጀር
ኳታር= ቀጠር
ግብፅ= ሚስር/ መስር
አልጄሪያ= ጀዛኢር
ኮሞሮስ ደሴት= ጁዙረል ቀመር
ኮቲዲቮር= ሳሒለል ዓጅ
ሶሪያ= ሱርያ
ሊባኖስ= ሉብናን
ዮርዳኖስ= ኡርዱን
ፍልስጤም= ፈለስጢን
ስዊዘርላንድ= ሱወይስራ
ቻይና= ሲን
አሌፖ= ሐለብ
ደማስቆ= ዲመሽቅ
ፓልሚራ= ተድሙር
ካይሮ= ቃሂራ
ትሪፖሊ= ጠራብሉስ
ካርቱም= ኹርጡም
አቡ ዳቢ= አቡ ዞቢ
ሌሎችም የምንለያይባቸው አጠራሮች ብዙ ይኖራሉ።
