Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

በባለትዳሮች መካከል የሚደረግ ሩካቤ ስጋን አስመልክቶ ደካማ ሐዲሥ


በባለትዳሮች መካከል የሚደረግ ሩካቤ ስጋን አስመልክቶ ደካማ ሐዲሥ
ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ተብሎ ወደርሳቸው ይጠጋል. .
« በሩካቤ ስጋ ላይ እያላችሁ ብዙ አታውሩ። ማውራታችሁ (የሚወለደው ልጅ) ዲዳ እና ተንተባታቢ ያደርገዋል።»
ሸይኽ ናስሩ'ዲን አልአልባኒ ረሒመሁላህ ስለዚህ ሐዲሥ ሲናገሩ፦ "በጥቅሉ የዚህ ሐዲሥ አስተላላፊዎች ሰንሰለት በጣም ደካማ እና በማስረጃነት ሊቀርብ ብቁ ያልሆነ ነው። ይህ ንግግር ሙንከር (የተተወ) ነው።"
[አልሲልሲላህ አድዶዒፋህ]

Abu Aisha