መልካም ማሰብ የሚሰራውን ሽርክ መልካም አያደርገውም፡፡
بسم الله والحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله ، وبعد

አሏሁ تعالى እንዲህ ይላል፡
﴿وَالَّذِينَ اتَّخَذُوا مِن دُونِهِ أَوْلِيَاءَ مَا نَعْبُدُهُمْ إِلَّا لِيُقَرِّبُونَا إِلَى اللَّـهِ زُلْفَىٰ﴾
እነዚያም ከእርሱ ሌላ ረዳቶች የያዙት «ወደ አላህ ማቃረብን እንዲያቀርቡን እንጅ ለሌላ አንገዛቸውም» (ይላሉ)፡፡

ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን حفظه الله እንዲህ አሉ
“ሽርክን ለመስራት አላሰቡም ነበር፡፡ አላማቸውም አልነበረም፡፡ እነሱ አምልኮን ማሟያ ለመፈጸም እና በዚህም ወደ አላህ ለመቃረብን ብቻ ነበር ያሰቡት፡፡ ሸይጧን የአደም ልጆችን ለማሳሳት እንዴት እንደሚቀርባቸው እና ከሰው ሰይጣናት ውስጥ የሆኑት የአደም ልጆችን እንዴት ይህንን (የሽርክ) ተግባር አሳምረው እንደሚያቀርቡላቸው ተመልከት፡፡
እኛም እንላቸዋለን፡- ጣኦቶቹን በቀጥታ ላታመልኩ ትችላላችሁ፡፡ ነገር ግን ጻድቃንን በናንተ እና በአላህ መካከል (ድልድይ) አድርጋችኋል፡፡ ይህም ቢሆን አላህ ዘንድ ሽርክ ነው
አላህ እንዲህ ይላል
وَيَعْبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا يَضُرُّهُمْ وَلَا يَنفَعُهُمْ وَيَقُولُونَ هَٰٓؤُلَآءِ شُفَعَٰٓؤُنَا عِندَ ٱللَّهِ ۚ قُلْ أَتُنَبِّـُٔونَ ٱللَّهَ بِمَا لَا يَعْلَمُ فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَلَا فِى ٱلْأَرْضِ ۚ سُبْحَٰنَهُۥ وَتَعَٰلَىٰ عَمَّا يُشْرِكُونَ
ከአላህም ሌላ የማይጎዳቸውን የማይጠቅማቸውንም ይግገዛሉ፡፡ «እነዚህም አላህ ዘንድ አማላጆቻችን ናቸው» ይላሉ፡፡ «አላህን በሰማያትና በምድር ውስጥ የማያውቀው ነገር ኖሮ ትነግሩታላችሁን?» በላቸው፡፡ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፤ ላቀም፡፡
ተመልከቱ አላህ እንዲህ ሲል ከነሱ እና ከተግባራቸው እራሱን ነጻ እንዳደረገ
{አላህ ከሁሉም ጠራ፤ ላቀም }
ተግባራቸውንም (አላህ) ሽርክ ብሎ ጠራው
{ከሚያጋሩት (ሲል)…..}
እነሱ ይህን ከሽርክ አልቆጠሩትም፡፡ እንዲያውም ምልጃን ከ ማግኛ (ዘዴ) ነው የቆጠሩት፡፡ ሰው ለዚህም ሲባል እንዲህ አይነት (የሽርክ) ወጥመዶች ላይ እንዳይወድቅ መጠንቀቅ አለበት፡፡”

[شرح ستة مواضع من السيرة]