Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ደዕዋችን ሙሓደራ በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ








📕 አጠር ያለ ድንቅ ትምህርት ከድንቅ ማብራሪያ ጋር
✒ በዚህ ትምህርት 

1. ደዕዋችን ግልጽ እና የተደበቀ ነገር እንደሌለበት 2. በዲናችን (አቂዳችን)አቃራጭ መንገድ እንደማንጠቀም 3. ደዕዋችን ሙስሊሞችን አንድ እንደሚያደርግ ልዩነቶችን እንደሚያስወግድ4. በደዕዋችን ከመጥፎ እንደምንከለክል እና በጥሩ እንደምናዝ በተጨማሪም መተራረም ያለበት መሆኑን ተብራርተዋል

🔊 በኡስታዝ ሑሴን ኢሳ
ዳውሎድ በማድረግ ያድምጡት ለሌሎችም ያጋሩት 


 ወይም