√√አንተ ሙስሊም ሆይ! ልብ በል!√√
ጌታና አምላክ ነው ተብሎ የሚታመንን አካል ልደት ማክበር ካፊርነትን
በራስ ላይ መመስከርና በሙሉ ልብም ያለማሰብ ምልክት ነው
ከአላህ በስተቀር እውነተኛ አምላክ አለመኖሩን እያወቁና እየመሰከሩ በዓሉን መደገፍና ብሎም መሳተፍ ደግሞ የዐቂዳ -የእምነት- ችግርና ድክመት ነው
በራስ ላይ መመስከርና በሙሉ ልብም ያለማሰብ ምልክት ነው
ከአላህ በስተቀር እውነተኛ አምላክ አለመኖሩን እያወቁና እየመሰከሩ በዓሉን መደገፍና ብሎም መሳተፍ ደግሞ የዐቂዳ -የእምነት- ችግርና ድክመት ነው
قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ اللَّهُ الصَّمَدُ
لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ
وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ
"አላህ አልወለደም የሁሉ መጠጊያና ተንከባካቢም እርሱ ብቻ ነው ((አልወለደም አልተወለድምም))
አቻና አምሳያም የለውም!"
لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ
وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ
"አላህ አልወለደም የሁሉ መጠጊያና ተንከባካቢም እርሱ ብቻ ነው ((አልወለደም አልተወለድምም))
አቻና አምሳያም የለውም!"
✍ኡስታዝ አሕመድ ኣደም