ለፈረንጆቹ 2017/1438 ዓ.ሂጅራ 'መዲና ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ'' ውስጥ ለመማር ማመልከቻ ማስገቢያ ግዜው ለግዜው ሊከፈት ቀናት ነው የቀሩት!
ማሳሰቢያ
📌 አመልካቹ ኦሪጅናል ሰነዶቹን በትክክለኛ ከለራቸው ይታዩ ዘንድ በስካነር አስነስቶ ከትርጉሙ ጋር ወደ ዌብሳይቱ ሊያስገባ ይገባል።
📌 በዐረብኛ ቋንቋ ወይንም በእንግሊዘኛ ያልተጻፉ ሰነዶች ከሆኑ ወደ ዐረብኛ ሊያስተረጉም ይገባል።
📌 አመልካች አላህ ፈቅዶለት እድሉ ከደረሰው ኦሪጅናል ሰነዶቹን ከርሱ ጋር ወደ ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲው ሊያመጣ ይገባል። በዩኒቨርሲቲው እውቅና ያላቸው ተቋማት ጋር በመሄድም ማረጋገጫ ሊያስመታ ይገባል።
📌 አመልካቹ የላካቸው ሰነዶች ላይ ስህተቶች ካሉ
(እንደ እድሜ፥ ቀን፥ ቁጥሮች፥ ስም. . ) ለሚመለከታቸው አካላት አሳውቆ እርማት ሊያደርግና ወደ ዩኒቨርሲቲው ቶሎ ሊያሳውቅ ይገባል።
(እንደ እድሜ፥ ቀን፥ ቁጥሮች፥ ስም. . ) ለሚመለከታቸው አካላት አሳውቆ እርማት ሊያደርግና ወደ ዩኒቨርሲቲው ቶሎ ሊያሳውቅ ይገባል።
____________
📌 ማመልከት የምትሹ ወንድሞች እነዚህ ነገራቶች ከግምት ውስጥ አስገብታችሁ በቀጣይ ፖስቶች ማመልከቻው እንዴት እንደሚሞላ እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ስለምለጥፍ በትእግስት ጠብቁኝ።
📌 የማውቀውን መረጃ በጠቅላላ እዚሁ ስለምለጥፍ እዚሁ ድግድግዳዬ ላይ እንድትጠባበቁ እየመከርኩ በውስጥ ሜሴጅ መጥታችሁ ለምትጠይቁ መልስ ካልሰጠኋችሁ ቅር እንዳትሰኙ ለማስታወስ እወዳለሁ።
_____
ይህንን መልእክት በማሰራጨት የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ
ይህንን መልእክት በማሰራጨት የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ
*إِنَّ الدَّالَّ عَلَى الْخَيْرِ كَفَاعِلِهِ*
«ወደ መልካም ነገር የጠቆመ የሰሪውን ድርሻ ያገኛል» [ቲርሚዚይ]
«ወደ መልካም ነገር የጠቆመ የሰሪውን ድርሻ ያገኛል» [ቲርሚዚይ]

