Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ለርሱ አትዘንለት!

Abu Aisha

ለርሱ አትዘንለት!
عن محمد بن عبد الله الأعلى قال : سمعت معتمر بن سليمان يقول: دخلت على أبي وأنا منكسر فقال مالك؟ قلت صديق لي , قال مات على السنة؟ قلت نعم , قال فلا تخف عليه
شرح أصول الاعتقاد للالكائي 1/67
ሙሐመድ ቢን ዐብደ'ላህ አልአዕላ እንዲህ አሉ፦ ሙዕተሚር ቢን ሱለይማን እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ . . ሐዘን የተጫጫነኝ ሆኜ ወደ አባቴ ጋር እቤት ገባሁ። አባቴም ፦ «ምን ሆንክ?» ብሎ ጠየቀኝ
እኔም፦ «ጓደኛዬ ሞተ!» አልኩት
አባቴም፦ «በሱና ላይ ሆኖ ነው የሞተው?» ብሎ ሲጠይቀኝ
እኔ፦ «አዎን!» አልኩት
አባቴም፦ «ለርሱ አትዘንለት!» አለኝ።
[ሸርሕ ኡሱል አልኢዕቲቃድ ሊ'ላሊካኢይ 1/67]
በተውሒድና በሱንናህ ላይ ሆኖ መሞት ታላቅ እድል ነው!!