👉 ነብያችን صلى الله عليه وسلم በዚህ ዙሪያ ምን እንደተናገሩ እንመልከት:—
👌" لأن يطعن في رأس أحدكم بمخيط من حديد خير له من أن يمس امرأة لا تحل له"
👌"የማትፈቀድለትን ሴት ከሚነካ የአንደኛችሁ ጭንቅላት በብረት መርፌ ቢወጋ ይሻለዋል።"
ነገር ግን በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ቡዙ መስሊም ወንዶችና ሴቶች የማይፈቀድላቸውን ሰዎች በመጨበጥ እራሳቸውን እየበደሉ ይገኛሉ
አልፎ ተርፎም ከወንጀሉ የበለጠ የሚያስጠሉ ምክንያቶችን ይደረድራሉ ለናሙና ያህል:—
➡ "ልባችን ንፁህ ናት" ይላሉ
❗የነዚህ ሰዎች ልብ ከነብዩ صلى الله عليه وسلم ልብ የበለጠ ንፁህ ናትን❓
➡ " ይህንን መተው ለኛ ሀገር ይከብዳል" ይላሉ
እስልምና የመጣው ነብያችንም صلى الله عليه وسلم የተላኩት ለዓለም እንጂ ለሳውዲ ለኢትዮፕያ ለዓረብ ለፈረንጅ ለጥቁር ለሀብታም ለድሀ ብለው በመለየት አይደለም አላህ እንዲህ ይላል:—
وما أرسلناك إلا رحمة للعالمين
"ለዓለማት እዝነት ቢሆን እንጂ አላክንህም"
▶ስለዚህ ሸሪዓችን ማንንም ሳይለይ ሁሉንም ይመለከታል❗
⛔ እስቲ ሁላችንም አንዴ ቆም ብለን እናስተውል በሚስማር ጭንቅላታችን ተወግቶ በአንድ ጎን ገብቶ በሌላ ጎን ቀዶ መውጣቱ የማትፈቀድን ሴት ከመጨበጥ ይሻላል መባሉ አያሰደነግጥምን?
☝ አላህ እርሱን የሚፈራ ልብ ይስጠን!!!
🔸ውድ ወንድሜ
❌ የአጎትህ ልጅ (በእናትም
በአባትም)
❌የአክስትህ ልጅ (በእናትም
በአባትም)
❌የወንድምህ ሚስት
❌የሚስትህ እህት
👉 እነዚህ ሴቶችና ሌሎችም ልትጨብጣቸው አልተፈቀደልህም!
እነዚህ ካልተፈቀዱልህ ከነዚህ የራቁት የባ ሰ ነው
🍇 እህቴ ሆይ
❌የአጎትሽ ልጅ (በእናትም
በአባትም)
❌የአክስትሽ ልጅ (በእናትም
በአባትም)
❌የባልሽ ወንድም
❌የእህትሽ ባል
👉 እነዚህና ሌሎችም ወንዶች ልትጨብጫቸው አልተፈቀደልሽም! እነዚህ ካልተፈቀዱልሽ ከነዚህ የራቁት የባሰ ነው
ወንድምና እህቶቼ ሆይ ይህ በወንጀል ላይ ችክ ማለታችን እስከመቼ ነው? ቀብር እስክንገባ?
❗የሰዎችን ወሬ እየፈራን ከሰዎች እናፍራለን ከአለማቱ ጌታ ያለን ፍራቻ የታል?
👌 ከሰዎች እያፈርን ከሰዎች ጌታ አናፍርምን?
አላህ እርሱንና መልክተኛውን ከሚታዘዙት መልካም ባሮቹ ይጨምረን !!!
منقول