☞ አንድ ሰው ከሱና ዉጭ እንደሆነ ብይን የሚሰጥበት መቼ ነው?
የኢብኑ ተይሚያህ ወርቃማ ንግሮች ይህንን ጥያቄ በሚገባ ይመልሳሉ። ከነሱም መካከል፤
قال: (ومن خالف الكتاب المستبين، والسنة المستفيضة أو ما أجمع عليه سلف الأمة خلافًا لا يعذر فيه فهذا يعامل بما يعامل به أهل البدع). "الفتاوى" (24/172).

«ለሁሉም ግልፅ የሆነውን የቁርአን መልእክት፣ የተሰራጨን ሱና ወይም የኡማው አበው ትውልዶች (ሰለፎች)
የተስማሙበትን "ኢጅማዕ" ምክኒያታዊ ባልሆነ (ኡዝር በማይሰጠው) መልኩ የተፃረረ፤ እንደ የቢድዓ ሰዎች ይቆጠራል!»
መጅሙእ አልፈታዋ ቅፅ 24 ገፅ 172
ይህ ንግግር እጅግ የተብራራ ገለፃ ሲሆን፤ አንድ ሰው እንደ ቢድዓ ሰዎች የሚቆጠረው፤ የሰራው ስህተት ቁርአንና ሱናን እንዲሁም ኢጅማእን የተፃረረ መሆኑ ግልፅ በሆነ መልኩ የተብራራና በስፋት የታወቀ ከሆነ፤ ይህ ስህተቱ እንዲታለፍ የሚያደርግ ተቀባይነት ያለው ምክኒያት ከሌለው ነው።
በተከታዩ ቪድዮ በዚህ የሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ንግግር ዙርያ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ የተሰጠውን ማብራሪያ ያድምጡ
© ተንቢሀት