Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ተውሒድና ሱናን የተራበ ሕዝብ በገመድ ጉተታ ጨዋታ ማስተኛት ኡማውን እንደማጭበርበር ይቆጠራል!

Abu Aisha 

ተውሒድና ሱናን የተራበ ሕዝብ በገመድ ጉተታ ጨዋታ ማስተኛት ኡማውን እንደማጭበርበር ይቆጠራል!
ቀኑን ሙሉ ፆሙን ውሎ መጝርብ ሶላት ሲደርስ "ሑዝ ቢየዲ ያ ረሱሉላህ" ፤ "መደድ ያ ረሱሉላህ" እያለ ከአላህ ውጪ ያለን አካል እየጠራ የፆሙን ክፍለ ጊዜ የሚያገባድደውን ምስኪኑ ሕዝባችንን "ከዚህ ድርጊትህ ተቆጠብ ..." የሚለው ጠፍቶ ወደ ጥፋት አረንቋ ሲነዳ ከማየት የበለጠ ልብን የሚያደማ ነገር አለ ብየ አልገምትም።
በዚሁ ብዙዎች በሽርክ ስንኝ ፆማቸውን የሚፈቱበት ቅፅበት "ዱዐቶቻችን" አፍሪካ ቲቪ ላይ ገመድ ጉተታ እና እግር ኳስ ጨዋታ ላይ ናቸው! !
የከሸፈ ትውልድ ይሏል ይህ ነው!!!