ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ(ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦
"ሰሓቦች ፣ ታቢዕዮች፣የሰለፎች አኢማዎች ዘንድ።
ለምሳሌ፦እነዐብዱላሂ ኢብኑ መስዑድ ፣ እነ ዐብዱላሂ ኢብኑ ዑመር፣ እነ ዐብዱላሂ ኢብኑ ዐባስ፣ እነ ጃቢር ኢብኑ ዐብዱላሂ እና ሌሎችም ታላላቅ ታቢዕዮች ዘንድ የሚታወቀው ጉዳይ ፦
ሙዚቃ የተወገዘና የተጣላ ተግባር ነው።
እንዲሁም ከነሱ በኋላ እስከ ሦስተኛ ክፍለ ዘመን የመጡ ታላላቅ የኢስላም አኢማዎችም አውግዘውታል።"
መጅሙዕ አልፈታዋ (1/271)
ከዚህ የታላቁ የኢስላም ንግግር በመቀጠል ይህችን አጭር ማስታወሻ ላክል እወዳለሁ።
ይህ የቀደምት ምእመናን ጎዳና ሲሆን አላህ በቁርኣኑ እንዲህ ይላል፦
"(የ)ምራቻ (መንገድ) ከተገለጠለት በኋላ መልዕክተኛውን የሚፃረርና ከሙዕሚኖች መንገድ ሌላ የሚከተል የመረጠውን (ጥመት) እናሸክመዋለን፣ጀሀነም እናስገባዋለን፣ከመመለሻነቷ(አኳያ)ም የከፋች ሆነች!"
【አኒሳእ 115】
【አቡ ሑዘይፋ】