Ibnu Munewor
አታስተውሉምን?
አሜሪካና እስራኤል ለሰላሳ አመታት ያክል በኢራን ላይ ይዝታሉ፡፡ የሚደበድበት ግን ሱኒዎችን ነው፡፡ ምክንያቱ ምንድን ነው?
1. ሰላሳ ቢሊዮን መጠን ያው የእስራኤል ኢንቨስትመንት በኢራን ይገኛል፡፡
2. ሁለት መቶ የእስራኤል የነዳጅ ኩባንያዎች ኢራን ውስጥ በሃይል አቅርቦት ላይ ተሰማርተዋል፡፡
3. የኢራን የሁዶች ቁጥር ከሁለት መቶ ሺህ ይልቃል፡፡
4. ኢራን ውስጥ የሚገኙ የአይሁድ ቤተ-አምልኮቶች ብዛት ከሁለት መቶ ይበልጣል፡፡
5. የአለም አይሁዶች የነብዩ ዩሱፍ ወንድም የሆኑት ቢንያሚን አስከሬን ይገኝባታል በሚል ወደ ኢራን እምነታዊ ጉብኝት ያደርጋሉ፡፡
ግን ለምድን ነው የእስራኤል ጀቶች በሐሰን ነስረላህ ቤት ላይ እያንዣበቡ እያለፉ ሳይገድሉት ነገር ግን የፍልስጤም መሪዎችን መስጂዶች ውስጥ ሳይቀር የሚገድሉት?!!
(ተነካክቶ የተኮረጀ)