Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ኢንና ሊላሂ ወኢንና ኢለይሂ ራጂዑን!! በሶሪያ የሐለብ ሙስሊሞች በረመዳንም




ኢንና ሊላሂ ወኢንና ኢለይሂ ራጂዑን!! በሶሪያ የሐለብ ሙስሊሞች በረመዳንም መከራቸው እንደቀጠለ ነው፡፡ የራሺያ አየር ጄቶች ንፁሃንን ከጦረኞች ሳይለዩ፣ በሆስፒታል ያሉ ታካሚዎችን ሳይቀር እየጨፈጨፉ ነው፡፡ ከስር የምትመለከቱት በራሺያ አየር የፈረሰን መስጂድ ነው፡፡ “ጌታዬ ሆይ! ወዳንተ እንጂ ወደማንም አቤት አንልም! ጠላቶቻችንን አንተው ብቃን፡፡ ላንተ የሚሳንህ የለምና!!”