የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: –
“ ኢስላም እንግዳ ሆኖ ጀምሯል። እንደ ጅማሮውም እንግዳ ሆኖ ይመለሳል። ለእንግዶቹ ‘ጡባ’ (ጀነት ውስጥ የምትገኝ ዛፍ ወይንም መልካም ነገር) አለቻቸው።”
“እነርሱ (እንግዶቹ) እነማን ናቸው?” ተብለው በተጠየቁም ጊዜ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለምም: –
“ሰዎች በተበላሹ ጊዜ (እራሳቸውን እና ሌሎችንም) #አስተካካዮች ናቸው።” ብለው መለሱ።»
[ሲልሲላህ አስሰሒሐህ 1273]