“ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር፣
አሽሐዱ አንላኢላሃ ኢለሏህ
አሽሐዱ አነ ሙሐመደ ረሱላሏህ
ሀየ ዓለ ሰላት
ሀየ ዓለል ፈላህ
ቀድ ቃመቲ ሰላት ቀድ ቃመቲ ሰላት
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ላኢላሃ ኢለላህ”
ለዚህ ማሰረጃው አነስ ባስተላለፉት ሀዲስ እንዲህ ብለዋል
“ቢላል አዛን ሲያደርግ ጥንድ ጥንድ እንዲያደርግ ኢቃም ሲያደርግ ደግሞ “ቀድ ቃመቲ ሰላት” ሲቀር ሌሎችን በነጠላ እንዲያደርግ ታዟል፡፡”(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
ይህ የአዛንና የኢቃም አደራረግ ቢላል ከነብዩ (ﷺ) ሀገሩ ጉዞም ላይ ሲሆን የሚያደርገው በመሆኑ የተወደደ አደራረግ ነው፡፡ አዛን ሲደረግ በተርጂዕ(አዛን ላይ የምስክር ቃሎችን ሲናገር አስቀድሞ ለራሱ ብቻ በሚሰማ መልኩ ካለ በኋላ በመጮህ መድገም ነው፡፡) ኢቃም ደግሞ በጥንድ ቢደረግ ችግር የለውም፡፡ ምክንያቱም እንዲህ አይነቱ ልዩነቶች የተፈቀዱ ናቸው፡፡ የሱብሂ አዛን ላይ “ሀየ አለል ፈላህ” ከተባለ በኋላ “አሰላቱ ኸይሩ ሚነ ነውም” ሁለት ጊዜ ማለት ሱና ነው፡፡ምክንያቱም አቡ መህዙም ባስተላለፉት ሀዲስ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:- “ለሱብሂ ሰላት አዛን ስታደርግ “አሰላቱ ኸይሩ ሚነ ነውም” በል፡፡”
አዛን_አድማጭ_የሚለውና ከአዛን_በኋላ_የሚደረግ_ድዓ
አዛን አድማጭ የሚለውና ከአዛን በኋላ የሚደረግ ድዓ
አዛን ሲደረግ የሚያዳምጥ ሰው አዛን አድራጊው የሚለውን ቢል የተወደደ ነው፡፡ ለዚህ ማስረጃው
አቡ ሰዒድ ባስተላለፉት ሀዲስ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል
“አዛን ስትሰሙ አዛን አድራጊው የሚለውን በሉ፡፡”(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
“ሀየ አለ ሰላት” እና “ሀየ ፈለል ፈላህ” ሲል ግን አድማጭ “ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢለ ቢላህ” (ከአላህ እገዛ ውጭ ብልሀትም ሆነ አቅም የለም ማለት ነው፡፡) ማለት አለበት፡፡
አዛን አድራጊው የሱብሂ አዛን ውስጥ “አሰላቱ ኸይሩ ሚነ ነውም” ሲልም አድማጭ በተመሳሳይ እራሱ ያለውን ይላል፡፡ ይህን ማድረግ ለአዛን እንጂ ለኢቃም አይፈቀድም፡፡ በመጨረሻም ነብዩ (ﷺ) ላይ አላህ ሰላትና ሰላምን እንዲያወርድ ከለመነ በኋላ የሚከተለውን ይላል
اللهم رب هذه الدعوة التامة والصلاة القائمة آتي محمدا الوسيلة والفضيلة وابعثه مقاما محمودا
“አሏሁመ ረበ ሀዚሂ ደዕወቲ ታማህ ወሰላቲል ቃኢማህ አቲ ሙሐመደን አልወሲለተ ወልፈሊላህ ወብዐስሁ መቃመን መህሙዳህ”(ቡኻሪ ዘግበውታል)
ትርጉሙም (ጌታዬ ሆይ የዚህ ሙሉዕ ጥሪ ጌታ ሆይ የቆመው ሰላት ጌታ ሆይ ለሙሐመድ ወሲላንና(ነቢዩ
እንዲህ ሲሉ ተርጉመውታል “ጀነት ውስጥ ለአንድ ሰው ብቻ የተወሰነ ልዩ ማዕረግ ነው እኔ እንድሆን እመኛለው”) ብልጫን ለግስ እንዲሁም ምስጉን ማዕረግ ላይ አድርጋቸው፡፡) ማለት ነው::
#ፊቅህን_ለመረዳት
የፌስ ቡክ ገፃችንን ለማግኘት…
www.facebook.com/easyfiqh
ሼር ማድረግ እንዳይረሱ!