Sadat Kemal Abu Nuh
የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት ሳናስተካክል ከፍጡራን ጋር ያለው ግንኙነት ይስተካከላልን? የአላህ ባሪያዎች ሆይ! የአላህን መብት (ተውሂድ) ሳናከብር፤ ሳናስከብር ከሃዲያን ህዝቦች ለእኛ ፍትሃዊ እና ፍትህን ያሰፍኑልናል ብለን እንገምታለን? የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ሱናን ትተን ፋሽን እና ቢድኣ እየተከተልን መፍትሄ ማግኘት ይቻላልን? እውነት ቢድዓ እየሰራን አደለም ነብያችንን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አላህን እንወደዋለን? በፍፁም እንቆጠብ፡፡ መጀመሪያ ተውሂን እና ሱናን በራሳችን፤ በቤተሰቦቻችን ከዛም በቅርብ ዘመዶቻችን እና በማህበረሰቡ እናስርፅ ከዛ ይህ ሁሉ መከራ ይወገዳል፡፡ አለም ላይ ስንት አካሄዶች ተሞከሩ ሁሉም ከሰሩ፤ በእርግጥም ከክስረት ውጭ ምንም አያመጡም፡፡ ታድያ አላህ፤ መልክተኛው እና ተጨባጩ ሁኔታ እንደነገረን፤ ብቸኛው ስኪት አላህ እና መልክተኛው ያሉትን መስማት፤ መታዘዝ እና መተግበር፡፡ የከለከሉትን በቁርጥ መከልከል እና መራቅ፡፡ ጌዜ ሳይሰጡ የአላህን እና የመልክተኛውን ትዕዛዝ ሰለፉነ ሷሊሁን ባሳዩን መንገድ መተግበር ብቻ ነው መዳኛው፡፡ ቅድሚያ ለተውሂድ እና ሱና ከመከራ ለመውጣት፡፡