Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ድንቅ ምክር ለሚስቶች ቤትሽ የደስታ ይሆን ዘንድ



🌟ድንቅ ምክር ለሚስቶች
👉ቤትሽ የደስታ ይሆን ዘንድ፣
1/ምንጊዜም አስታውሽ ባልሽ ወደ አሏህ መቃረቢያ ወደ ጀነት መዳረሻ መሆኑን
2/ ወደ መኝታሽ ከመሄድሽ በፊት ለባልሽ ተሞሸሪለት
3/ሁልጊዜም አዲስ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርሽ
4/ሲወጣ የሚለብሰውን ልብስ በጊዜው አዘጋጅ
5/በሚወደው ምግብ ላይ ትኩረት አድርጊ
6/ብቻውን በሚሆንበት ጊዜ፣  ድምፅሽን ከፍ አታድርጊ🌴

©ተንቢሃት