♻ የግንዛቤ ማስጨበጫ ♻
🔹ለአላህ ብሎ በመውደድና በመጥላት ዙሪያ … !
~• ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ((ዐለይሂ ረህመቱላህ)) እንዲህ ይላሉ" «አንድን ሰው ሲወድ ውስጠ ሚስጥሩ ላበረከተለት ሰጦታ ሆኖ ሳለ ለሽፋን ግን ለአላህ ብሎ የሰጠን እወዳለሁ ቢል ይህ ቅጥፈት ፣ ውዳቂና ውሸት የሆነ ንግግር ነው። በተመሳሳይ መልኩ የሆነን አካል ስለረዳው የሚወድ ከሆነ እርዳታውን እንጂ ረጂውን አልወደደም። ይህ ሁሉ እንግዲህ የነፍስያን ከንቱ ዝንባሌ ከመከተል የሚመጣ ግድፈት ነው። በመሆኑም ዕውነታውን ስንመለከተው እንዲህ ያለው ግለሰብ የውዴታው መሰረት ከሚያገኘው ጥቅም አልያም ከሚቀርለት ጉዳት ላይ የተመሰረት ነው። ሰውዬው የወደደው ጥቅሙንና የቀረለትን ጉዳት ነውና!
~• እናም ይህ ዓይነቱ ሂደት ለአላህ ሲባል የተደረገ ውዴታ አይደለም። በዚህ ስሌት መሰረት የአብዛኛው የሰው ልጆች የእርስ በርስ ውዴታ በቀጣዩ ዓለም የማያስመነዳቸውና ማይጠቅማቸው ከመሆኑ ባሻገር ምናልባትም ወደ ንፍቅናና አስመሳይነት ያመራቸዋል። !
Al ilmu nurun አል ዒልሙ ኑሩን