Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የገና ጨዋታ አመጣጥ ታሪክ ከመፅሃፍ ቅዱስ የተወጣጡ ታሪኮች እንደሚገለፁት ...


የገና ጨዋታ አመጣጥ ታሪክ
ከመፅሃፍ ቅዱስ የተወጣጡ ታሪኮች እንደሚገለፁት የገና ጨዋታ ታሪክ እንደሚከተለው ....
ሔሮድ (የአይሁድ ንጉስ) የኢየሱስን መወለድ በሰማ ጊዜ ሰብአ ለሰገሎች (መፅሃፍ ቅዱስ ማቴዎስ 2 ላይ እነዚህ ሰዎች የጥበብ ሰዎች መሆናቸውን ይናገራል።) ሔሮድም ፥ «ሂዱ ሕፃኑን ፈልጉ ፤ ባገኛችሁትም ጊዜ እኔም እንድሰግድለት ወደ እኔ ተመልሳችሁ ያለበትን ንገሩኝ» በማለት ለሰብአ ሰገሎች በሽንገላ ነገራቸው። ሔሮድስ “እኔ ንጉሥ ሆኜ ሳለሁ ሌላ ንጉሥ እንዴት ይወለዳል” የሚል ቅናት ውስጡ በቅሎ ነበርና ከሰብአ ሰገሎች ጋር በሚስጥር እንዲሰልልና ሄዶ ቦታውን አይቶ እንዲመለስ አገልጋዩን አያይዞ ይልከዋል። ጉዟቸውን ወደ ቤተልሔም ያቀናሉ። አቅጣጫውን የሚመሩትም በኮከብ እየታገዙ ነበር። መንገድ ላይ ሳሉም ኮከቢቷ ትጠፋለች። ከመሃከላቸውም አንዱ “የኮከቡ እርዳታ ለምን ተለየን?” ብሎ ይጠይቃል። እያንዳንዳቸውም “ከመካከላችን ፀጉረ ልውጥ የሆነ ሰው ገብቷልና ለዛም ነው የኮከቡ እርዳታ የተለየን።” አሉ። ራሳቸውን ሲበረብሩም የሔሮድን ሰላይ ከመሃከላቸው አገኙት። ‪#‎ያለርህራሄም_በሰይፍ_አንገቱን_ቀሉት‬። በዚም ሳያበቁ‪#‎የሔሮድን_አገልጋይ_ጭንቅላት_በመሬት_እያንከባለሉ_በበትራቸው‬
‪#‎እየተቀባበሉ‬ ‪#‎ተጫወቱበት‬
ኮከቡም ወዲያው መብራቱን ቀጠለ። በሰው ጭንቅላት እየተጫወቱም ወደ ቤተልሔምም ጉዟቸውን ቀጠሉ። ከዚያም ሲወርድ ሲዋረድ ይህ ጨዋታ የክርስቲያኖች ባህል እና እሴት ተደርጎ ተያዘ። ...... ታሪኩ ይቀጥላል
"መፅሃፍ ቅዱሳዊ ነው!" አለ ሰባኪው ።
ተመልከቱ! " በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ" እየተባለ የሚዜምበት ይህ ደም የተቀባ ጨዋታ በዚህ አይነት ዘግናኝ ድርጊት የተሞላ ነው።
ዛሬ ላይ እኛም ሃገር ሆነ በፈረንጆቹ HOCKEY እየተባለ የሚጠራው ይህ ጨዋታ በዚህ አይነት መልኩ በዘግናኝ ድርጊቶች የተሞላ መሆኑን የሚያውቁ የጨዋታው ተካፋዮችም ይሁኑ የእምነቱ ተከታዮች ጥቂት ናቸው ብል ውሸት አይሆንብኝም።
አስቡ አንድ የክርስትና እምነት ተከታይ ከልጁ ጋር ቁጭ ብሎ ቴለቪዥን እየተመለከተ ይህን ጨዋታ የሚጫወቱ ሰዎች በቴለቪዥኑ መስኮት ብቅ ቢሉ ልጅም ጥያቄ ያበዛ የለ ወገኖቼ? እናማ ልጅ ፈጠን ብሎ፦ «አባዬ ምን ጨዋታ ነው ግን ይሄ?» ብሎ ቢጠይቅ አባትም « የፈነጁ ከሆነ HOCKEY የሐበሻም ከሆነ የገና ጨዋታ ታሪካዊ የሆነ የገና አከባበር ነው» ብሎ ይመልሳል። ልጅም አስከትሎ «እንዴት ነው ታሪኩ?» ቢል አባት ምን ብሎ ሊመልስ ነው?
« ጥበበኛና ሊቅ የሆኑት የሰበአ ሰገል ሰዎች ሔሮይድ የተባለን ንጉስ አገልጋይ ማርከው አንገቱን••••••• » ከዚህ በላይ መሄድ ይችላል??
እነሆ ዛሬ በሸሪዐ የምትተዳደረዋ ሃገረ ሱዑዲያ ለበርካታ ዜጎቿና ጎብኚዎች ሞት፣ ለበርካታ ንብረት መውደም ተጠያቂ የሆኑትን አሸባሪዎች በሞት መቅጣቷን ተከትሎ የኛዎቹ "የገና ጨዋታ" ቲፎዞዎች (ክርስቲያኖች) በኢስላማዊቷ ሃገር ስዑዲያ ላይ ምላሳቸውንና ብዕራቸውን ዘርግተዋል። አንዳንድ ለሆዳቸው ያደሩትም የኛዎቹ ቦርቃቆችም ከከሃዲያን ጎን ተሰልፈው ይቺን የፍትህ ሃገር በተቻላቸው አቅም መውጋት ይዘዋል። እኛም የምንላቸው ነገር ቢኖር ብዙም ማብራራት ሳይጠበቅብን (ብዙም ብናብራራ ስለማያምኑም ስልማይገባቸውም) ከላይ ያለውን "መፅሃፍ ቅዱሳዊ" ታሪክ ጮኽ ብለን ለነርሱ ማንበብ ነው። አይምስላችሁም?
ለማንኛውም «የገና ጨዋታን» ስታስቡ ይህን ደም ደም የሚሸት ታሪክም አብራችሁ እንድታስታውሱ እጋብዛቿለሁ።