📜 የአላህ መልእክተኛ ﷺ ሲሞቱ ትተውት የሄዱት መንገድ (ሱንና)
📝 በኢማሙ አህመድ – አላህ ይዘንላቸውና– የተዘጋጀ
↶ ↶ ↶ ↶ ↶ ↶
↶ ↶ ↶ ↶ ↶ ↶
📌 ሐሰን ኢብኑ ኢስማኢል አልሪብዒይ የተባለ ኢማሙ አህመድ ቢን ሐንበል (የአህሉ ሱና መሪና ባጋጠመው ፈተና ታጋሽ የሆነው) እንዲህ አለ።
🔸ዘጠና ወንድ ከነቢዩ ባልደረቦች በኋላ የመጡ ተከታዮች
🔸የሙስሊም መሪዎች
🔸የቀደምት አበው መሪዎች
🔸የተለያዩ ከተሞች ሊቆች በአንድ ድምጽ የተስማሙባቸው እና የአላህ መልእክተኛ ﷺ ሲሞቱ ትተውት የሄዱት መንገድ (ሱንና)
⤵
1⃣ በአላህ ፍርድና ውሳኔ መውደድ
↘ ለትእዛዙ እጅ መስጠት
↘ ለውሳኔው መታገስ
↘ ያዘዘውን ትእዛዝ አጥብቆ መያዝ
↘ የከለከለውን ፈጽሞ መከልከል
2· በውሳኔው ውሳኔ መልካምም ይሁን መጥፎ ማመን
3. በሀይማኖት ጭቅጭቅና ክርክርን መተው
4. ኹፍ (እግር ላይ የሚጠልለቅ ከቆዳ፣ ከሱፍ፣ ወዘተ… የሚሰሩ) ላይ ማበስን
5. ከሙስሊም መሪዎች –አላህን የሚታዘዙ ደጋግም ይሁኑ አመጸኞች ጋር ጠላቶችን መታገል
6. ወደ ቂብላ ዞረው የሚሰግዱ በሆኑ ሙስሊሞች ላይ ሲሞቱ ሰላተል ጀናዛ መስገድን
7· እምነት:
⭕ ንግግርም ተግባርም መሆኑ
⭕ አላህን በመታዘዝ የሚጨምርና
⭕ አላህን ሲያምጹ የሚቀንስ መሆኑ
8· ቁርአን:
⭕ የአላህ ንግግር መሆኑ
⭕ በነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ልብ ላይ የወረደ መሆኑ
⭕ በየተኛውም ቢነበብ ፍጡር ያልሆነ
9. በፍትሃዊ ወይም በዳይ በሆነ መሪ ባንዲራ ስር በመሆን መታገስ
10· ቢበድሉም በመሪዎች ላይ ሰይፍን ይዞ አለመውጣት
11. የተውሒድ ሰዎችን ከባድ ወንጀል በመስራታቸው ምክንያት ከእስልምና በማስከፈር አለማውጣት
12· በነቢዩ ﷺ ባልደረቦች መካከል ለተፈጠረው ነገር ከመናገር መቆጠብ
13 ·ከአላህ መልእክተኛ በኋላ በደረጃ በኩል:
🔻አቡበከር አሲዲቅ
🔻ዑመር ኢብኑልኸጣብ
🔻ዑስማን ቢን ዓፋን
🔻ዓሊይ ኢብኑ አቢጧሊብ የነቢዩ ﷺ የአጎት ልጅ
14· የአላህ እዝነት:
↙ በአጠቃላይ የነብዩ ባልደረቦች ላይ
↙ በልጆቻቸው
↙ በባለቤቶቻቸው
↙ አማቾቻቸው ላይ በመጠየቅ ሁሉንም አላህ በስራቸው ይውደድላቸው።

👆እነዚህ ሁሉ የነቢዩ ሱና ናቸውና አጥብቃችሁ ያዙ ሰላም ትሆናላችሁ።
✅ሱናን አጥብቆ መያዝ ቀጥ ያለ ምራቻ ሲሆን
⛔ሱናን መተው ጥመት ነው።
📚 ምንጭ:
ጦበቃት አልሓናቢላ 1ኛ መጽሐፍ ገጽ 130–131
ጦበቃት አልሓናቢላ 1ኛ መጽሐፍ ገጽ 130–131
👆ትርጉም አቡ ሐምዛ
17/03/1437 ሂጅሪያ
28/12/2015
17/03/1437 ሂጅሪያ
28/12/2015