ሁላችንም አካላት ስንቆም ልናስተውለዉ የሚገባ ድንቅ አባባል፦
ኢብኑል ቀዪም(ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦
“አንድ የአላህ ባሪያ አላህ ዘንድ ሁለት መቆሚያ ስፍራ አለው።
“…የመጀመሪያው፦ ለሰላት እርሱ ዘንድ መቆም ሲሆን
ሁለተኛው ደግሞ፦ የቂያማ ዕለት አላህ ዘንድ የሚቆመው መቆም ነው፤የመጀመሪያውን ላይ በአግባቡ በመቆም የተወጣ ከሆነ፣ሁለተኛውና ሌላኛው የመቆሚያ ስፍራ ላይ ነገሩ ሁሉ ገር በገር ይሆንለታል።”
[“አልፈዋኢድ”(ገፅ:274)]
قال ابن القيم رحمه الله
للعبد بين يــدي الله موقفان :
موقف بين يديه فى الصلاة وموقف بين يـديـه يوم لقائه
فمن قام بحق الموقف الأول هون عليه الموقف الآخر ، ومن استهان بهذا الموقف ولم يوفه حقه شـدد عليه ذلك الموقف
كتاب الفوائد ص (274)