Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ቀልብህ ላይ በሽታ አለና በፍጥነት ቀልብህን ለማስተካከል ጥረት አድርግ


 ቀልብህ ላይ በሽታ አለና በፍጥነት ቀልብህን ለማስተካከል ጥረት አድርግ።
========
የሚከተሉትን ነገሮች ደግሞ ቀልብህ ላይ ካስተዋልክ፦
መልካምና ሰናይ ምግባሮች የምትወድና የምትፈፅማቸው ከሆነ።
ወደ መልካምና ሰናይ ምግባሮችየምትጠቁም ከሆነ።
እኩይ ተግባራትን የምትጠላ እና የምትርቅ ከሆነ።
 ቀልብህ ሰሊም(ንፁህ ቀልብ) መሆኑን እወቅ።
የእኛንም ሆነ የእናንተን ቀልብ እንዲህ እንዲያረግልን አላህ እንማፀነዋለን።
【"ሸርሁ ሪያዱ ሷሊሒን"(1/300)】

✒ አሳሳቢ ትምህርቶች