Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

🎤 ቆይታ ከሸይኽ ሙሐመድ አወል ሰኢድ (ሀፊዘሁላህ ጋር)

🎤 á‰†á‹­á‰ł ከሸይኽ ሙሐመድ አወል ሰኢድ (ሀፊዘሁላህ ጋር)👆
1) የተፈጠርንለት አላማ ምንድን ነው?
2) ጦሪቃ ምንድን ነው?
3) ቲጃንዮች ማን ናቸው? እምነታቸውስ ምንድን ነው?
4) የቻግኒ የሱናው መስጂድ እንዴት ነው ቲጃንዮች የቀሙት?
5) ደሴ ላይ ለምን ነበር ዳእዋ የከለከለው?
6) ላለንበት ችግር መፍትሄው ምንድን ነው?
እና ሌሎችንም ጥያቄዎች ሸይኹ የመለሱበት ነው። ይህ ትምህርት አገራችን ላይ ያሉ ጭቅጭቆችና ንትርኮችን አብዛኛውን መልስ ይሰጣል።
አላህ ሀቅን በሀቅነቱ ያሳየን የምንቀበለውም ያድርገን፣ ባጢልን በባጢልነቱ ያሳየን የምንርቀውም ያድርገን።