ነቢዩ
صلى الله عليه وسلم
ላይ ሰለዋት ማውረድነ
صلوات على النبي
" اللهم صل على محمد، وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد. اللهم بارك على محمد، وعلى آل محمد، كما باركت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد."
«አላሁመ ሰሊ አላ ሙሀመዲን ወአላ ኣሊ ሙሀመዲን ከማሰለይተ አላ ኢብራሂመ ወአላ ኣሊ ኢብራሂመ ኢነከ ሀሚዱን መጂድ። አላሁመ ባሪክ ኣላ ሙሀመዲን ወአላ ኣሊ ሙሀመዲን ከማ ባረክተ አላ ኢብራሂመ ወአላ ኣሊ ኢብራሂመ ኢነከ ሀሚዱን መጂድ።»
«አላህ ሆይ! እዝነትህን ለኢብራሂምና ለቤተሰቦቻቸው እንዳወረድክላቸው ሁሉ ለሙሀመድና ለቤተሰቦቻቸው አውርድላቸው። ለኢብራሂምና ለቤተሰቦቻቸው ረድዔትን እንዳወረድክላቸው ሁሉ ለሙሃመድና እና ለቤተሰቦቻቸው ረድዔት አውርድላቸው። አንተ ምስጉንና የላቅክ ነህና።»
ከተፈለገም በአጭሩ፡-
«اللهم صل على محمد، وعلى آل محمد، وبارك على محمد، وعلى آل محمد، كما صليت وباركت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد»
«አላሁመ ሰሊ አላ ሙሀመዲን ወአላ ኣሊ ሙሀመዲን ወባሪክ ኣላ ሙሀመዲን ወአላ ኣሊ ሙሀመዲን ከማሰለይተ ወባረክተ አላ ኢብራሂመ ወአላ ኣሊ ኢብራሂመ ኢነከ ሀሚዱን መጂድ»
«አላህ ሆይ! እዝነትህንና ረድዔትህን ለኢብራሂምና ለቤተሰቦቻቸው እንዳወረድክላቸው ሁሉ ለሙሀመድና ለቤተሰቦቻቸው አውርድላቸው። አንተ ምስጉኑና ሀያሉ ነህና።»
.
ከዚያም በሀዲስ ከተገኙት ዱዓዎች የፈለገውን በመምረጥ አላህን ይለምናል።
ይህ መልዕክተኛው ከሞቱ በኋላ የተደነገገ ነው። በኢብኑ መስዑድ፣ ዓኢሻ፣ ኢብን ዙበይር እና ኢብን አባስ ተሸሁድ ውሰጥ እንደሚገኝ ተረጋግጠዋል። በዚህ ዙሪያ ማብራሪያ የፈለገ «ሲፈቲ ሰላት… » መጽሀፍ (አረብኛ) ገፅ 161 ይመልከቱ