⛔"አምስተኛ እንዳትሆን ትጠፋለህና"❗❗
��አቡደርዳዕ (ረድየሏሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላሉ፦
1⃣ አዋቂ ሁን! አሊያም
2⃣ ተማሪ ሁን! አሊያም
3⃣ የዓሊሞች ወዳጅ ሁን! አሊያም
4⃣ ተከታይ ሁን!
��አምስተኛ ግን እንዳትሆን ትጠፋለህና!!"
��አቡደርዳዕ (ረድየሏሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላሉ፦
1⃣ አዋቂ ሁን! አሊያም
2⃣ ተማሪ ሁን! አሊያም
3⃣ የዓሊሞች ወዳጅ ሁን! አሊያም
4⃣ ተከታይ ሁን!
��አምስተኛ ግን እንዳትሆን ትጠፋለህና!!"
አምስተኛው ምን እንደሆነ ሐሰን አልበስሪይ (ረሂመሁላህ)
ሲገልጹ ፦
" እርሱ ሙብተዲዕ ነው ።" ብለዋል።
��[ "አል አዳቡ ሸርዕያ"
( 2/35) ]
ሲገልጹ ፦
" እርሱ ሙብተዲዕ ነው ።" ብለዋል።
��[ "አል አዳቡ ሸርዕያ"
( 2/35) ]
ولا تكن الخامس فتهلك
قال أبو الدرداء رضي الله عنه :
《 كن عالما ، أو متعلما ، أو محبا ، أو متبعا ، ولا تكن الخامس فتهلك 》.
قال الحسن : " هو المبتدع ".