የበቂዕ መቃብር ድሮ እና ዘንድሮ
የሳዑዲ መንግስት እና ሸይኽ መሐመድ ኢብኑ ዐብዱልወሃብ ይህንን ነው ያደረጉት።
ሺዓዎች
ሱፍዮች
አኽዋኖች
ይችን አገር ለምን እንደሚጠሏት ይህን ምስል ያየ ግለፅ ይሆንለታል።
=====================
ለምን ይሆን ሳዑዲን የሚጠሉት፦
ራፊዳ(ሺዓ) እና ሱፍያ
ምክንያቱ፦ ሱኡዲያ ውስጥ ሽርክና በገሐድ የለም ቁባ፣ደሪሕ ስለሌለ
ኢኽዋን አልሙስሊሙን የሚጠሏት፦
ምክንያቱ፦ ሳኡዲ በቁርኣንና በሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ስለምትመራ ሙዛሀራ፣ምርጫ፣ፓርላማ እና የአውሮፓ ህግጋት ስለሌለ
የሁዳ እና ነሳራ የሚጠሏት፦ ምክንያቱ፦
ሳዑዲ ውስጥ የነሳራም ሆነ የአይሁድ አምልኮ ስፍራ የሌለባት ብቸኛዋ አገር ስለሆነች።
ሐይማኖትን ከፖለቲካ የሚነጥሉ ሰዎች(ኢልማኒያ) የሚጠሏት፦ ምክንያቱ፦
ሳዑዲ ውስጥ መገላለጥ(ተበሩጅ)፣ሲኒማ ቤት፣ሴት ጋር ለመድረስ በሮቹ የተቆላለፉ ፣ሀይማኖትን ከፖለቲካ መነጠል ስለማትፈቅድ።
ብቻ ምን አለፋቹ ባጭሩ (☝)የተውሒድ አገር ስለሆነች።
☝አላህ ሳዑዲን ከተንኮለኞች እና ከጠላት ሴራ ይጠብቃት!!
አሚን።