Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ሰዎች ሶስት አይነት ናቸው ዓሊይ(ረ.ዓ) እንዲህ ይላል


'ሰዎች ሶስት አይነት ናቸው'

ዓሊይ(ረ.ዓ) እንዲህ ይላል "ሰዎች ሶስት አይነት ናቸው:
(1) ትክክለኛ ዓሊም፤
(2) በስኬት መስመር ላይ የሚማሩ፤
(3) ውንውን የሚሉ ትንኞች የጮኸን ሁሉ የሚከተሉ፣ ከነፈሰው ጋር የሚነፍሱ፣ በእውቀት ብርሀን የማያበሩ፣ ወደ ፅኑ ማእዘንም ያልተጠጉ ናቸው"
አቡ ኑዓይም በአል-ሂልያ 1/79 ላይ ዘግቦታል

ﻗَﺎﻝَ ﻋَﻠِﻲُّ ﺑْﻦُ ﺃَﺑِﻲ ﻃَﺎﻟِﺐٍ: "ﺍﻟﻨَّﺎﺱُ ﺛَﻠَﺎﺛَﺔٌ : ﻓَﻌَﺎﻟِﻢٌ ﺭَﺑَّﺎﻧِﻲٌّ، ﻭَﻣُﺘَﻌَﻠِّﻢٌ ﻋَﻠَﻰ ﺳَﺒِﻴﻞِ ﻧَﺠَﺎﺓٍ، ﻭَﻫَﻤَﺞٌ ﺭَﻋَﺎﻉٌ ﺃَﺗْﺒَﺎﻉُ ﻛُﻞِّ ﻧَﺎﻋِﻖٍ، ﻳَﻤِﻴﻠُﻮﻥَ ﻣَﻊَ ﻛُﻞِّ ﺭِﻳﺢٍ، ﻟَﻢْ ﻳَﺴْﺘَﻀِﻴﺌُﻮﺍ ﺑِﻨُﻮﺭِ ﺍﻟْﻌِﻠْﻢِ، ﻭَﻟَﻢْ ﻳَﻠْﺠَﺌُﻮﺍ ﺇِﻟَﻰ ﺭُﻛْﻦٍ ﻭَﺛِﻴﻖٍ"
ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺃﺑﻮ ﻧﻌﻴﻢ ﻓﻲ ( ( ﺍﻟﺤﻠﻴﺔ 1/79 )

አላህ ከዓሊሞቹ አሊያም ከተማሪዎቻቸው ያድርገን!