Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ሸይኽ ኡሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ ��"ቀለበት ማድረግ ከሱናህ ይቆጠራልን?"


ሸይኽ ኡሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦
��"ቀለበት ማድረግ ከሱናህ ይቆጠራልን?"
��በዚህ ላይ ኡለማዎች ዘንድ ኺላፍ አለበት።
ከፊል ዑለማዎች ሱና ነው ብለዋል ምክንያቱም
፞፨ ነቢዩ አድርገውታል።
፨ ሰሓቦችም አድርገውታል ።
ነገር ግን ለወንዶች ከሆነ ከወርቅ የተሰራ ቀለበት መሆን የለበትም።
ከፊል ኡለማዎች ደግሞ ለባለ ስልጣን ብቻ ነው ይላሉ።
�� ባለስልጣን እና ዳኛ መሆን አለበት
�� የሐገር መሪ ፣ ሙፍቲ መሆን አለበት
�� እና ሌሎችም ከነሱ ጋር ተመሳሳይ ሀላፍትና ስልጣን ያላቸው ሰዎች ቀለበት ማድረግ ይችላሉ።
�� ከነዚህ ውጭ ላሉ ሰዎች ሱና አይደለም። ነገር ግን የተከለከለ አይደለም።"
【ሊቃኡል መፍቱህ (47)】
https://telegram.me/sultan_54